በዓለም ብቸኛ በነጻነት የኖረች ነጻ የሆነች አገር ኢትዮጵያን እራሳቸውን ነፃ አውጭ ግንባር ነን የሚሉት ወያኔ እና ኦነጎች( ኦህደድ ፥ኦፌኮ፥ ወዘተ ) 50 አመት ህዝብን በሲዖል እያኖሩ የሚልዮኖችን ህይወት ቀጠፉ።ፊተኞች ኋለኞች ይሆናሉ ይሉ ዘንድ ዛሬ ኢትዮጵያ ከእነዚህ ነጻ አውጭ ግንባር ነን ከሚሉ ወያኔ እና ኦነጋዊያን ነጻ ለመወጣት የምትታክት ከአለም አገራት ኋላ ጭራ ላይ የቀረች አገር ናት።
በዚህ 4 ቀን ሰሜን ወሎ ላይ ብቻ የረገፈው የድሃ ልጅ እንሰብ በኦነግ እና በወያኔ ሴራ ምክንያት ብቻ ነው። መሞት የማይገባው የድሃ ልጅ የሚሞተው ሆዱ እህል እያማረው በኦነግ እና ወያኔ ነው።የትግራይ ህዝብ ብዱር አውጥ እና ፍራፍሬ ነፍሱን ገዝቶ እያሳደረ በሚኖርባት ምድር በእርካሽ ሰሜን ወሎ እንደ ዝንብ ህይወቱን የሚያረግፈው ታሪካዊ ነጻ የወጣን ህዝብ እና አገር ነጻ አወጣችኋለሁ እያለ ነው - ከማን ነጻ እንደሚወጡ ግን አይታወቁም። ከተፈጥሮ ችግር ወይስ ከድህነት? እራሱን መንግስት አድርጎ ይሁን መልኩን ቀይሮ የመሃል አዲስ አበባ ቅምጥል የሆነው ኦነግ እንድሁ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ነኝ ይላል ሲፈልግ ኢትዮጵያ ሱሴ ናት ብሎ በሱስ ይሰክራል ኦፊሴላዊ አላማው እና ተግባሩ ግን ኢትዮጵያዊንን እንድያልቁ ማመቻቸት ነው። ሲያሸንፉ ድላቸውን ነጥቆ ለጠላታቸው አሳልፎ ይሰጣል። ጥላታቸውን እጅ ለእጅ ይዘው ሲቀጡ ወገባቸውን ይዞ ያስደበድባቸዋል፤ ሲታጠቁ ይገፋቸዋል፥ ወዘተ
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን የሚሰቃዩት በኦሮሞ እና ትግሬ ነጻ አውጭ ነን በሚሉ ኋላቀር እርኩሳን ብቻ ነው።
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: በዓለም ብቸኛ በነጻነት የኖረች ነጻ የሆነች አገር ኢትዮጵያን እራሳቸውን ነፃ አውጭ ግንባር ነን የሚሉት ወያኔ እና ኦነጎች( ኦህደድ ፥ኦፌኮ፥ ወዘተ ) 50 አመት ህዝብን በሲዖል እያኖ
ልጋጋም ቱሪናፋ!
ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ተው ... አልኩህኮ!?!
አንት ሻጋታ ጎጠኛ!
ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ተው ... አልኩህኮ!?!
አንት ሻጋታ ጎጠኛ!
Abere wrote: ↑27 Aug 2022, 15:56በዓለም ብቸኛ በነጻነት የኖረች ነጻ የሆነች አገር ኢትዮጵያን እራሳቸውን ነፃ አውጭ ግንባር ነን የሚሉት ወያኔ እና ኦነጎች( ኦህደድ ፥ኦፌኮ፥ ወዘተ ) 50 አመት ህዝብን በሲዖል እያኖሩ የሚልዮኖችን ህይወት ቀጠፉ።ፊተኞች ኋለኞች ይሆናሉ ይሉ ዘንድ ዛሬ ኢትዮጵያ ከእነዚህ ነጻ አውጭ ግንባር ነን ከሚሉ ወያኔ እና ኦነጋዊያን ነጻ ለመወጣት የምትታክት ከአለም አገራት ኋላ ጭራ ላይ የቀረች አገር ናት።
በዚህ 4 ቀን ሰሜን ወሎ ላይ ብቻ የረገፈው የድሃ ልጅ እንሰብ በኦነግ እና በወያኔ ሴራ ምክንያት ብቻ ነው። መሞት የማይገባው የድሃ ልጅ የሚሞተው ሆዱ እህል እያማረው በኦነግ እና ወያኔ ነው።የትግራይ ህዝብ ብዱር አውጥ እና ፍራፍሬ ነፍሱን ገዝቶ እያሳደረ በሚኖርባት ምድር በእርካሽ ሰሜን ወሎ እንደ ዝንብ ህይወቱን የሚያረግፈው ታሪካዊ ነጻ የወጣን ህዝብ እና አገር ነጻ አወጣችኋለሁ እያለ ነው - ከማን ነጻ እንደሚወጡ ግን አይታወቁም። ከተፈጥሮ ችግር ወይስ ከድህነት? እራሱን መንግስት አድርጎ ይሁን መልኩን ቀይሮ የመሃል አዲስ አበባ ቅምጥል የሆነው ኦነግ እንድሁ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ነኝ ይላል ሲፈልግ ኢትዮጵያ ሱሴ ናት ብሎ በሱስ ይሰክራል ኦፊሴላዊ አላማው እና ተግባሩ ግን ኢትዮጵያዊንን እንድያልቁ ማመቻቸት ነው። ሲያሸንፉ ድላቸውን ነጥቆ ለጠላታቸው አሳልፎ ይሰጣል። ጥላታቸውን እጅ ለእጅ ይዘው ሲቀጡ ወገባቸውን ይዞ ያስደበድባቸዋል፤ ሲታጠቁ ይገፋቸዋል፥ ወዘተ
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን የሚሰቃዩት በኦሮሞ እና ትግሬ ነጻ አውጭ ነን በሚሉ ኋላቀር እርኩሳን ብቻ ነው።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10988
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: በዓለም ብቸኛ በነጻነት የኖረች ነጻ የሆነች አገር ኢትዮጵያን እራሳቸውን ነፃ አውጭ ግንባር ነን የሚሉት ወያኔ እና ኦነጎች( ኦህደድ ፥ኦፌኮ፥ ወዘተ ) 50 አመት ህዝብን በሲዖል እያኖ
Exactly! Now you are talking. This is the ugly truth no one, let alone liberation fronts hate and avoid to talk about! The Ethiopians are being duped over and over again and killing will continue until the so called liberation fronts cleansed the population from the world. Hard to tell who they are going to rule after depopulation.? Well as long as they serve their masters they will populate from their bloodline like Saudi kings. When Saudi kings took over Saudi ( that Arab land and the hypocrite Saud individual from Turk/ iraq bought by British took the land from the nomadic Bedouins) took over the land and named it this is Saudi land and named it after himself while persecuting the native population till this day. He works with west colonists giving them every resources, in exchange, he and his bloodline rules forever. His family and generations today has reached 30,000 controlling, cutting necks and hands still lives today. Foreigners esp the west live like the king 1st class, the darker Bedouins of natives are 3rd class on their own land. We see the liberation fronts aspiration and control H of Africa like that that began from Isayas bloodline, Sebhat Nega, Tedros Adanom, etc they are still intact. Isayas' son is already trained and ready to continue the legacy of his father to control the liberation front project from Eritrea to Ethiopia. You fools think they are not connected, hahaha. Dawd lbsa, lecho letta are Oromo- speaking Eritrea/ Adwa descendants.