Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^(((JUST IN)))^^^:Ethiopian Airforce Bombed Z Sh!t Out Of መቀለ,Cursed-Land-Tigray 2Day(((አልልልልልልል)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 26 Aug 2022, 08:52

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 37267
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ^^^(((JUST IN)))^^^:Ethiopian Airforce Bombed Z Sh!t Out Of መቀለ,Cursed-Land-Tigray 2Day(((አልልልልልልል)))!!! WEEY GUUD !

Post by tarik » 26 Aug 2022, 09:15

Natnael Mekonnen
Sosdortpen4845a1g
m
81c4l
0
ggf740l234mu259tt64h388476ha
5
9m54l11
·
የኢትዮጵያ መንግስት የተመረጡ ታርጌት ወታደራዊ ስፍራዎችን ብቻ በመምረጥ ነው የሚያጠቃው

ወያኔ በአዲስ መልክ እየተከተለ ያለው የዩክሬይን ስታይል ፤

1. "ወታደር" ከሲቪል ህዝብ መሃል ጋር ተቀላቅሎ መቀመጥ ፤

2. የሙት ቪዲዮ እና ምስል አዘጋጅቶ ጥቃት ሲፈፀም ህዝብ አለቀ ማለት ፤

3. ድራማ የማያልቅበት ወያኔ በሙሉ በሲቪል ልብስ ከተማ መሃል በመደበቅ ጦሩን እያርመሰመሰ ይገኛል ።

4 ሲቪል ማህበረሰብ ነው አሁን በሁሉም የቀጥታ ውጊያ አውድ ውስጥ ያለው

5 ወያኔዎች የተለማመደ ጦር የላቸውም ወታደር የሚሉትም ሚሊሺያውን ነው

6 HUMAN WAVE ነው እየተጠቀሙ ያሉት ፤ ህዝቡን እያስጨረሱት ነው

7 ሲቪል ተገደለ የሚሉት ጉዳይ እጅግ አሳፋሪ ነው ። ሙሉ ሲቪል ወጣቱን በጦር ላይ አሰልፈው አሁን ሲቪል አለቀ ማለት ምን ይባላል??

8 ሚሊሺያ የሆነ ጦር ይዘህ ፤ ሲቪል እናቶችን እያስገደድክ ፤ አልዋጋም ያለውን ሲቪል ወጣቱን ግንባሩ ላይ ጥይት እየለቀቅክ ስለየትኛው ሰብዓዊነት ነው የምታወሩት ።

9 እግሩን ያጣ ወጣት ሳይቀር በውጊያ ፈንጂ አምካኝ አድርጎ እንዲሳተፍ የሚያደርገው ወያኔ በምን አእምሮ ነው ስለ ሰብዓዊነት የሚያወራው።

10 እህል ከመጋዘን እየሰረቀ ፤ ከአለም አቀፍ እርዳታ ሰጪ እየዘረፈ፤ በምን ሞራል ነው ስለ ሰብዓዊነት ወያኔ የሚያወራው ?? ግልፅ ተከፋይ ነጭ ደጋፊዎቹስ በምን አፋቸው ነው ወያኔን የሚደግፉት ?

11. አሁንም አለም አቀፍ ማህበረሰብን በውሸት ፋብሪካቸው የማምታት ስራ እየሰሩ ነው ።

Post Reply