Natnael Mekonnen
11m ·
የሞሆኒ ሴራ ………
የህወሃት ሽብር ቡድን በራያ ግንባር እራሱ በጀመረው ትንኮሳ በርካታ ታጣቂዎች የተገደሉበት ሲሆን የተገደለበት ሬሳ ሰብሰቦ ወደ ሞሆኒ ላይ እያከማቸ መሆኑን ለመረጃዉ ቅርበት ያላቸዉ ታማኝ ምንጮች አረጋግጠዋል።
ይህንን የተመለከቱ በርካታ የከተማው ኗሪዎች ሁኔታው በጣም አስፈርቶናል እያሉ ነው። በከተማው ውርውር የሚሉ የቡድኑ አመራሮች የህዝቡን ፍርሃት አይተን ሁኔታው እያሳሰባቸው መሆኑን ከፊታቸው ገጽታ መረዳት እንደሚቻለ ታዛቢዎች ይገልጻሉ።
ለመሆኑ በሁለት ቀናት ውግያ ይህ ያክል ታጣቂ የተገደለበት ውጊያ ሳምንት ከቆየ ቡድን ምን ሊያጋጥመው ይችላል የሚል ስጋት ውስጥ ገብተዋል። ነገር ግን ቡድኑ መሆኒ ላይ ስለተሰበሰበው ሬሳ አንድም ሰው በቡድኑ ሚዲያም ሆነ በማህበራዊ ሚዲያ መረጃ እንዳያሳራጭ አስጠንቅቋል።
ቡድኑ ይህንን ሬሳ በሚገባ ካከማቻቸ በኋላ ከሞሆኑ ወጣ ባለ ስፍራ በጅምላ ቀብሮ መንግስት ሲቪሎችን በግፍ እንደገደለ የሚገልጽ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ሊጠቀምበት እንደሆነ ከታማሽ ምንጮች ይተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ለዚሁ እንዲያግዘው የቡድኑ የሚዲያ አካላት በጥቂት ቀናት ውስጥ ሞሆኒ ላይ የሚካሄድ ዝግጅት ስልሚኖር ተገቢውን ዝግጅት አድርጉ የሚል መመረያ ማስተላለፉ ታውቋል።