Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37268
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^(((JUST IN)))^^^ልዩ መረጃ ራያ ግንባር:በራያ ግንባር የሚገኘው ኣሸባሪ-ህውሓት የጠላት ሃይል ባጋጠመው የተተኳሽ እጥረት እጅ ለመስጠት እየተጣደፈ ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 25 Aug 2022, 14:06

Natnael Mekonnen
3m ·
ልዩ መረጃ ራያ ግንባር
አሁን የደረሰን የብስራት ዜና በራያ ግንባር የሚገኘው የጠላት ሃይል ባጋጠመው የተተኳሽ እጥረት እጅ ለመስጠት እየተጣደፈ ነው። በራያ ግንባር ቀልዶ መስሎት ውጊያ የከፈተው የጠላት ሃይል 24 ሰዓት ተከታታይ መዋጋት ሳይችል በተተኳሽ እጥረት ምክንያት ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ውስጥ መግባቱን ከግንባር የሚገኙ መረጃዎች እየገለጹ ነው።
አመራሮቹም በሁኔታው እየተበሳጩ ሲሆን ለሳምንት ያዋጋናል ብለን የሰጠናችሁን ተተኳሽ እንዴት በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ትጨርሳላቹ የሚል ቁጣ እያሰሙ ነው። ታጣቂው ወደኋላ የመመለስ ፍላጎት ቢኖረውም ከኋላ ተኩሶ የሚገል ሃይል የተደራጀበት በመሆኑ ክፍተቶችን ካገኘ ለመከላከያ ሃይል እጅ ለመስጠት እንደሚፈልግ ከምንጮቻችን ሹክ የተባልነው መረጃ ያሳያል።

Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ^^^(((JUST IN)))^^^ልዩ መረጃ ራያ ግንባር:በራያ ግንባር የሚገኘው ኣሸባሪ-ህውሓት የጠላት ሃይል ባጋጠመው የተተኳሽ እጥረት እጅ ለመስጠት እየተጣደፈ ነው!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 25 Aug 2022, 14:39

ከአላማጣ ከተማ የተዘገበ የድል ብስራት ነው የምጠባበቀው።አላማጣዎች እፎይታ ያገኛሉ ባይነኝ። They deserve it. They are being revenged by TPLF.

tarik wrote:
25 Aug 2022, 14:06

Post Reply