Re: ENDF Press release: Watch live plane shot down
አረ እባካችሁን እይተናበባችሁ !
መሣሪያ ጭኖ ሲያራግፍ ነው ወይስ አየር ጥሶ ሲገባ ነው የተመታው ?
መሣሪያ ጭኖ ሲያራግፍ ነው ወይስ አየር ጥሶ ሲገባ ነው የተመታው ?
Re: ENDF Press release: Watch live plane shot down
Why would the Ethiopian government lie about this? It can not lie as it implicates Sudan or Egypt. I think this a 100% true news. The size of a plane does not matter. Look the size of drone, it is small but it can cause a huge damage. You remember, በላይነሽ አመደ. She is tiny but took out huge TPLF mama rats.
Re: ENDF Press release: Watch live plane shot down
በኔ ግምት የተመታው አይሮፕላን ረጅም መሆን አለበት:: ምክንያቱም ከወገቡ በታች አየር ጥሶ ሲገባ ሲሆን የተመታው ከወገቡ በላይ ደግሞ መሣሪያ ጭኖ ሲያራግፍ ነው የተመታው ::

Re: ENDF Press release: Watch live plane shot down
ሌላው ደንቆሮ አምባሳደር ነኝ የሚለው ደግሞ አይሮፕላኑ ሽራሮ ነው የተመታው እያለን ነው