Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ተናባችሁ ዋሹ እንጂ! በአንድ ግዜ በሑመራ፤ በሸራሮና በመቀሌ መውደቅ ስለ ቻለችው ምናባዊ ኣውሮፕላን (322 km distance between Humera & Mekele)

Post by sarcasm » 24 Aug 2022, 19:59

አንዲት አውሮፕላን መሳሪያ ስታራግፍ መቐለ ላይ በሬድዋን ሑሴን : ከሱዳን በኩል የጦቢያን የአየር ክልል ጥሳ ስትገባ ሑመራ ላይ በተስፋዬ አያሌው : ሸራሮ ላይ በሱሌማን ዴዴፎ ተመታ ወድቃለች::

ኣውሮፕላኑ መሳርያ ጭኖ እንደነበረ በምን ተረጋገጠ?

ሬድዋን ሁሴን፦ ኣውሮፕላኑ የተመታው መቀሌ የጦር መሳርያ ሲያራግፍ ነው።

መከላከያ፦ ኣውሮፕላኑ የተመታው ከሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ ነው።

ታድያ የቱን እንመን?
ወይስ መቀለና ሑመራ የቦታ ለውጥ አድርገው መቀለ የሱዳን ድንበር ከተማ ሆናለች?

ተናባችሁ ዋሹ እንጂ!
Please wait, video is loading...