ሁላችንም አሁን እንዳየነው አብቾ የአረንጎዴ አብዬት በኩታ ገጠም ስንዴን በብዛት በማምረት ፣ የሀገር ውስጥን ፍጆታ አጥግቦ የዩክሬንን ድርሻ እንወስዳለን አለምን እንመግባለን ይላል። ታድያ አረንጎዴ አብዬት ማን ነው የጀመረው ለምን ሐይለስላሴን እዚህ ጋ ለምን ረሳናቸው ሙሉ ታሪኩ ይሄዎችላቹሁ።
in 1960 (Rockefeller) የአሜሪካው ግዙፉ ሀብታም የእርዳታ ድርጅት ነበረው በዛን ግዜ አንደ አሜሪካዊ የግብርና ተመራማሪ ሜክሲኮ ውስጥ ጥናት ያካሄድ ነበር ፣ እናም ብዙ ረሀብን ያየ ከልጅነቱ ጀምሮ ይህ የምግብ ጉዳይ ያሳስበው ስለነበር ይህ ተመራማሪ ይህንን የምግብ እጥረትን ለመቋቋም ጥናት ያረግ ነበር ። እንግዲህ ከሃይ ስደስት አመት ጥናትና ከRockefeller በተነኘው ገንዘብ ጥናቱን አጠናክሮ በሐይለ ስላሴ ግዜ ኢትዬዽያን የግብርና ተማሪዎች ወድ እዚህ ዶክተር ጥናት ተልከው የምርምሩ ተካፋይ ሆነው ይህንን ጥናት አገራችን ውስጥ እንዲያስገቡ ተወስኖ ልጆቻችን ተላኩ። ግን ሐንድ ይህንን ጥናት ከምሩዋ ውስዳ ስንዴ በስንዴ ሆነች ግን የኢትዬዽያ(ቡዳ አማሮች) ተማሪዎች ይህንን ጥናት ወድ ኢትዬዽያ ሳያመጡ ቀርቶ የወሎ ድርቅ ተከስት።ሐይሌም ከስልጣን ተፈናቅሎ የንጉሳዊ ስርዓት ለዘላለም አበቃ ፣ በስንዴ እጥረት ብቻ
እንግዲህ ይህ የሮክፌለር(Rockefeller) ጥናት ምንድን ነው። ጥናቱ እና ግኝቱ ይህንን ይመስላል።
አዲሱ ስንዴ እንዳልኩት ብዙ ምርት ይስጣል ፣ ታድያ ምርቱ ብዙ ምርት ከስጠ የስንዴው ዘለላ የስንደውን ምርት መሽከም ስለማይችል ስንዴው ዘለላ ከመታጨዱ በፊት ይወድቃል። ይህን ለማስቀረት ድንክዬ ስንዴ ዝርያ በምርምርት ተገኝቶ እነዚህ ደንክዬዎች በጣም ስለማይከብዱ ዘለላውን የማያጉበጥ ወይም የመቀንጠስ አደጋ አያስከትሉበትም ከመታጨዱ በፊት ይህ ትልቅ እምርታ ነው።
መጀመሪያ ጥናቱ ስንዴው በብዛት ምርት የሚስጥ ነው ፣ በሽታንም ይክላከላል ይበሉት እንጂ ስንዴው በተፈጥሮ ማዳበሪያ ይፈልጋል፣ ደግሞም ሮክፌለር (Rockefeller) የነዳጅ ነጋዴ ስለሆነ chemical fertilizers ደግሞ የሚስራው ከነዳጅ ወጤቶች ስለሆነ መልሶ ሮክፈለርን(Rockefeller) ይጠቅማል ማለት ነው። ይህ ብቻ አይደልም ስንዴው በበሽታ እንዳይጠቃ ፀረ ተባይ መረጨት አለበት ይህ ደግሞ የነዳጅ ተርፈ ምርት ወጤት ነው። ይህም ብቻ አይደለም ስንዴው አስር ግዜ ውሃ ይፈልጋል
ይህ ሁሉ ሆኖም ግን ሜክሲኮ ክአምስት ሚሊዬን ቶን ወድ ስምንት ሚሊዬን ቶን ስንዴ አብቅላ ለአለም ገበያ አቀረበች፣
ሕንድ ከአስራ ሁለት ሚሊዬን ቶን ወደ ሃያ ሚሊዬን ቶን በአምስት አመት ውስጥ ምርቱዋን አሳደገች፣
ችግሩ ግን ሕንድም ፣ ሜክስኮም ስንዴን አይበሉም ሕንድ የምትበላው ሩዝ ሲሆን ሚክሲካ ደግሞ ቦቆሎ ነው። ይህ እንግዲ በሕንድ እንዳልኩዋቹሁ ይህ ተሻሽሎ የቀረበው ስንዴ አስር ግዜ ውሃ ስለሚፈልግና ሕንድ የሞንሱን ዝናብ ሲጠፋ ይህ የውሃ ጥም ስንዴ መመረት አልተቻለም ። ድርቅ መጥቶ እጥረት አስከተለ፣። ደግሞ ዝናብ ባለበት ግዜ ምርቱ በጣም ብዝቶ ሕንዶች ራሳቸው ይህንን ከመጠን በላይ የተመረት ስንዴ እናቃጥለው እስከማለት ድረስው ነበር ፨ በአጠቃላይ ይህ የአረንጎዴ አብዬት ምርታማ አነበረም ለማለት ባይቻልም ብዙ ጉዳትም ቢኖረው በመጡኑም ቢሆን ሕንዶችን ከስንዴ ልመና አድኖዋቸዋል።
now watch what Dr Abiy up to starting the green revolution did he miss anything we will see it in next blog
የስንዴ ነጋዴና አሜሪካው ደላላው (updated with new information)
Last edited by Ethoash on 24 Aug 2022, 14:00, edited 1 time in total.
Re: የስንዴ ነጋዴና አሜሪካው ደላላው
ይህ ስውዬ እውነት ከሁለት ወር በኋላ ሄደን እናየዋለን የሚደልለን እውነት ነው ወይስ ተረት ተረት ነው። ይህ ሁሉ ሁለት ወር ይለይለታል። በሱማሌ በፍፁም ታርሶ የማይታውቅ መሬት ታርሶ ስምንት ሚሊዬን ኩንታል ይበል ወይ ፰ ሚሊዬን ቶን ብቻ ጤፉ በሽ በሽ ነው ብሎናል እንግዲህ ከሁለት ወር በኋላ እንገናኝ፣ ከሁለት ወር በኋላ ዪክሬንን ተክተን አለምን ስንዴ እናበላለን ይለናል፣ ደግሞ ታላቁ ልዩነቱ ማንም ሊተካው የማይችለው አፈራችን ነው። ያለምንም ማዳበሪያ ስንዴ ስጥቶናል ብሎናል ።እነዚህ ላይ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ለኤርትራኖች አቶ ስላም፣ አቶ አቡዋራ ፣ ሌሎች ወፌፌዎች በሙሉ ኤርትራ ምንም ባታምርትም በቅናት ቡዳ እንዳትበሉን ቱቱ ብያለሁ አስቀድሜ ፣ ጥቁር ዶሮም ጭንቅላቴ ላይ እስር ግዜ አዙሬ ጥያለሁና ቡዳነታችሁን እትሞክሩ ትከስራላችሁ
watch the video first to understand part II of my analysis
የጠ/ሚ ዐቢይ የስንዴ ልማት ጉብኝት በሶማሌ ክልል
kelelew getahun
kelelew getahun
8 days ago
የመሪ ችግር እንጂ ኢትዮጵያ አገራችን ለስንዴ ልመና የውጮች ደጅ ባልጠናች።በርታ ጀግና መርያችን!!!
28
MT Lileso
MT Lileso
8 days ago
በርታ ውዱ መሪያችን! የተነገረው ትንቢት ነው፥ የሶማሌ ክልል መሪ አክብሮት ይገባሃል ስሟን ቀየረከው🙏
16
ንግስት ኢትዮጵያ
ንግስት ኢትዮጵያ
8 days ago
ሙስጠፌ አንተ እኮ ትለያለህ የእውነት ከሱማሌ ክልል ይሄንን ፍፁም በአልጠብቅም ነበር። አብያችን የአስተሳሰብ ጥግ አንተን አየሁ። ከለማኘኝነት አወጣኸን። እግዚአብሔር ይባርክህ አቦ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️💚💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ወደ ስራ እያንዳንዳሽ
44
Game Over
Game Over
8 days ago
አብቹን መልካም ልደት በቡ ጅታ ክልሆናችሁ ሽኔ ካልሆናችሁ ያገሬ ጀግኖች
21
Desta Ergano
Desta Ergano
8 days ago (edited)
አስገራሚ ስራ የግብርና ተአምር ነው‼️
እውነትም ኢትዮጵያ ራዕይ በሌላቸው መሪዎች ስትመራ የሶማሌ ክልል የአርብቶ አደር ብቻ ነበር።

Re: የስንዴ ነጋዴና አሜሪካው ደላላው (updated with new information)
ታድያ የአብቾ የስንዴ አብዬት ምን አቃቂር ይወጣለታል
አንደኛ እኛ የስንዴ በላተኞች አይደለንም ፣ ኢትዬዽያኖች ጤፍ ነው ሶስት ግዜ የምንበላው ። ስለዚህ ጤፋችን ቢመረት ብዙ በሽታ ስለማያጠቃው በልተን ማደር እንችል ነበር ፣ ወጭም እንጀራችንን መላክ እንችላለን ፣ መቶ በመቶ ስንዴው ቀርቶ ሳይሆን አንድ ግዜ ስንዴ አንድ ግዜ ጤፍ ቢሆን ምርቱ ያዋጣል ወይም አንድ ጤፍ ሲያመርት ሌላ ሰንዴ ማምርት አለበት ያለበለዚያ ሁሉም ስንዴ አምርቶ ዋጋውን ያረክስዋል። ውጭ አገርም መላክ ብዙ አስተማማኝ ሊሆን አይችልም። በዚህ ላይ ከአመት አመት አንድ ዝርያ ስንተክል መሬቱን ማዳበሪያ እንጨርስዋለን ተራ በተራ ፣ ቀያይሮ መዝራት የአፈሩን ለምነት ይጠብቅልናል። ይህ ነበር ህንዶችን ያስችገራቸው በብዛት አምርተው ዋጋ ኪሳራ አመጣ በዚህ ላይ ማምርቱ ርካሽ አይደለም ብዙ ማዳበሪያ ብዙ ፅረ ተባይ ስለሚጠቀም ብዙ የአሜሪካ ደላር አወጥተወበታል ስለዚህ ቀላል ኪሳራ አነበረም የከስሩት።
ሁለተኛ ብዙ ውሃ ስንዴ ከውጭ የመጣው ዝርያ ስለሚጠጣ የተዘራው ዘር ምን አይነት ነው አላወቕሁም ስለዚህ የሚተከለው ዝርያ የአገር ውስጥ በቀል ሆኖ ብዙ ውሃ የማይጠጣ በሽታ የሚከላከል ከሆነ አንድ ነገር ነው ግን ፣ አንድ ነጋዴ ሲናገር እንደስማሁት ለፓንፕ ውሃ ከውንዝ ለመሳብ ብቻ ወደ ሚሊዬን ብር በአመት ለቤንዚን እወጥተናል ሲል ስምቼዋለሁኝ ይህ ፓንፕ በሶላር መስራት ይችላል አንዴ አንደ ሚሊዬን ብር በቀብድ ከተከፈለ ውሃው በሶላር መሳብ ይችላል ያለምንም ቤንዚን ወይም ነዳጅ።
ሌላው ችግር ደግሞ ውሃን በብዛት መጠቀም ነው። ይህ አያዛልቀንም ውሃን በጠብ ጠብ መስኖ ማጠጣት አለብን ይህ የእስራሄል ቴክኖለጂ ነው ፣ አዎ መጀመሪያ ላይ ብዙ ውጪ ያስወጣ ይሆናል ግን አንዴ ከተገዛ ለብዙ አመታት ያለውጪ ውሃ ይቆጥብልናል
ሌላው ደግሞ ማዳበሪያ ነው። እንግዲህ መቶ በመቶ ማዳበሪያ ከተፈጥሮ መጠቀም እንችላለን። የላም ወተት እናረባለን ላሙዋ የስንዴውን ገለባ ትበላለች ፣ እበቱዋ ወደ ማዳበሪያነት ተለወጦ ለመሬታችን ማዳበሪያ ነት ይውላል። ለፀረ ተምች ደግሞ ብዙ የተፈጥሮ ተምቾችና ፅረ እፃዋትን የሚያጠፉ የተፈጥሮ መክላክያዎች አሉ።
በአጭሩ አብች ለምን ብቻውን ፊት አወራሪ ከሚሆን ብዙ አለም አቀፍ ድርጅቶች አሉ በስንዴና በብዙ ተክሎች ላይ ብዙ ምርምር ያረጉ አሉ እነሱን በመጥራት በጋራ መስራት ያዋጣዋል ይህ ቀላል ሊመስል ይችላል ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ዙር ግን አንዴ መሬታችንን ለምነት ካበላሽነው በጣም አድካሚ ነው መልስን ምርታመነቱን ለማግኘትና ስለዚህ የውጭ እርዳታ ያሰፈልገዋል እወቅት ለማስገባት ። ይህንን ደግሞ መፍራት የለብንም
ግብርና ቀልድ አይደልም በጣም የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደረጃ ደርሶዋል ። ለዚህም ነው የውጭ ሐገር እርዳታ አብይ ያስፈልግሀል የምልህ ። ይህ ባዬቢ ድርጅት የተፈጥሮ ፀረ ተባይ መከላከያ አምራች ካምፓኒ ነው። ይህ ድርጅት ሕወቀቱን ለማካፈል በጣም ግልፅ የሆነና አፍሪካኖችን ለመርዳት ዝግጁ የሆነ ድርጅት ነው አብይ ስምህና የቢሮህን ክብር ተጠቅመህ እንዚህን አይነት ድርጅቶችን በመሳብ ብዙ ለእርሻው ት ስራለህ ። የእርሻ ግቡኝት ህ እንደተጠበቀ ሆኖ
Varroa mite is a blood sucking parasite that devastates bee colonies. Australia is the only continent still free from varroa. A team which worked on the Mars Rover project, has designed a hive that uses tiny cameras and artificial intelligence to detect hitch-hiking mites. And it could protect Australia’s most important pollinators. እንዳያቹሁት ግብርና ከማርስ ምርምር የደርስ ቴክኖለጂ ድርሶዋል ቀልድ አይደለም ። ይህ አዲሱ የንብ ቀፎ እያንዳንዱዋን ንብ ፎቶ እያነሳ በሽታ አምጪ ተባዬችን ተሽክመው መምጣታቸውን ያረጋግጥና ደውል ለንብ አርቢው ይልክለታል በስልኩ እንደውም የንቡ በሩን ቢዘጋባት በሽተኛዋን ባያስገባት ደስ ይለኝ ነበር ወደፊት ይህ ይሆናል እላለሁኝ።