Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 23 Aug 2022, 13:34
“የኛ ዘመን ወጣት ሚና” ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከወጣቶች ጋር ያደረጉት ውይይት ፡ ክፍል-2
አብቾ እባክህን እባክህ ጦሩነቱን ትተህ ይህንን ይምትለውን አሳካ። ማንንም አት ስማ። ዶሮ ወጥ የደህ ምግብ ነው። ሽሮ ወጥ ፍትፍት ዛሬ፣ አልጫ ወጥ ፍትፍት ከዚያ ደግሞ ዶሮ ወጥ ፍትፍት። አንት ስወዬ ተው ብዬሀለሁኝ ማንንም አት ስማ ። ዛሬውኑ እርቅ አወርድ መብራቱን ፣ ወሃውን፣ ስልኩን፣ ባንኩን ልቀቅ ይብቃህ ማንንም አት ስማ። የምትለው በሙሉ የሚሆነው ስላም ሲኖር ነው።
Haregewoin Yinka
1 hour ago
ዶክተር አብይ እስኪ ለወጣቱም ለጎልማሳውም መመሬት ይሰጠውና ይሞከር ይሰራል አትጠራጠር።
hanhn
hanhn
6 minutes ago
አብቾ.ዘመንክ.ይባረክ
Tibka Abate
1 hour ago
ወጣቱ ከሱስ ወጥቶ ስራ መናቅሳይኖርበት ከሰራ ትልቅ ለውጥ ይመጣል
2
Goofy Goofy
Goofy Goofy
43 minutes ago
አብቹዬ የኛ ጀግና ትለያለኮ አንተ አባቴ 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏💪💪
Haregewoin Yinka
Haregewoin Yinka
1 hour ago
ተስፋ በተስፋ አረገን
1
እኔ ኢትዮጲያዊት ነኝ
እኔ ኢትዮጲያዊት ነኝ
12 minutes ago
አብቹ የኔ ጀግና መሪዬ 🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
yordanos
yordanos
13 minutes ago
Genius !!!! This was a lecture for me!!!!
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 23 Aug 2022, 14:43
lil kogne wrote: ↑23 Aug 2022, 14:32
:lol: :lol: :lol:
ሽርተቴ በሽርቴ እየሮጥኩኝ ነው ሽንት ቤት እባክህ ርዳኝ ምንድነው መፍትሄው ሽሮ ፍትፍት፣ አልጫ ፍትፍት፣ ዶሮ ፍትፍት በልቼ ልቤ ጠፍቶዋል፣ እንደኔ ብት ሆን የምለው ይገባህ ነበር ቢሊዬን ዶላር እንደውንዝ ነው በሀብት ላይ ሀብት የጫነው ስቃይ ይህ ነው መጨረሻው። ሰለዚህ የሀብታሞች ችግር ነው እናንተ ኤርትራኖች ምንም አይዲያ የላችሁም ለመሆኑ ዶሮ ኤርትራ ውስጥ አለ ወይ።
-
lil kogne
- Member
- Posts: 1084
- Joined: 20 Jul 2019, 17:11
Post
by lil kogne » 23 Aug 2022, 15:16
Oh enlighten us Agame please !! what do you have right now in your Chigar land ? how much does a Chicken cost ? Sorry , I meant how much does an egg cost in your cursed land ? scrap the Chicken for your Qomalat Alet could not afford it . Sahsah, Qomal. Your Agames are trying to flee the cursed land anyway they could. Agame, please have a shame, you have no right to talk about food. food is a scarce item in Chigray.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15490
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Aug 2022, 16:15
ዐመድ ዘዓድዋ፥
ለምን ይህ ፌዝ ዛሬ አመጣኸው? ትናንት ጾም ፈስከህ ነበር እንደ? እንኳን ጾመ ልጓሙን ፈታልሀ - እንኳን አደረሰህ። መንፈስ ቅዱስ ቀረበህ ልበል ይሆን?
ለማንኛውም ለሆድ ህመም ብሉበት፤ ለእራስ ምታት ጩኹበት ይባላል። በደንብ ብላበት። ስትበላ ሸርተቴው እንደ ዐባይ ወንዝ ይገደብልሃል።
እያዩ ነው መብላት እየተነተቱ- በየደረሱበት ልብ ሳይበትኑ። በቦለቲከኛ አይነት ከሆነ ውስጠ ወያራው - ባሌ ሲሄዱ አንድ አፍ፤ መቀሌ ሲዘልቁ ሌላ አፍ፥ አዋሳ ሲሄዱ እንድሁ፤ ባህርዳር ሲያገድሙ ሌላ ፤ ሰው እያዩ ጣብያ እየቀያየሩ እንደ ዐብይ አህመድ መቀላመድ ከሆኑ ገነ ብዙ ሸርተቴ ያጋጥመዋል።
Ethoash wrote: ↑23 Aug 2022, 13:34
“የኛ ዘመን ወጣት ሚና” ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከወጣቶች ጋር ያደረጉት ውይይት ፡ ክፍል-2
አብቾ እባክህን እባክህ ጦሩነቱን ትተህ ይህንን ይምትለውን አሳካ። ማንንም አት ስማ። ዶሮ ወጥ የደህ ምግብ ነው። ሽሮ ወጥ ፍትፍት ዛሬ፣ አልጫ ወጥ ፍትፍት ከዚያ ደግሞ ዶሮ ወጥ ፍትፍት። አንት ስወዬ ተው ብዬሀለሁኝ ማንንም አት ስማ ። ዛሬውኑ እርቅ አወርድ መብራቱን ፣ ወሃውን፣ ስልኩን፣ ባንኩን ልቀቅ ይብቃህ ማንንም አት ስማ። የምትለው በሙሉ የሚሆነው ስላም ሲኖር ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17928
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 23 Aug 2022, 16:56
Ato Casanova - ምን ያስደንቃል? ረሃብና (starvation) ቁንጣን (overeating) የድህነትና የድንቁርና ምልክቶች ናቸው። Congratulations though for moving from starvation to overeating phase - a vicious cycle you have been trapped in since creation.
Ethoash wrote: ↑23 Aug 2022, 14:43
ሽርተቴ በሽርቴ እየሮጥኩኝ ነው ሽንት ቤት እባክህ ርዳኝ ምንድነው መፍትሄው ሽሮ ፍትፍት፣ አልጫ ፍትፍት፣ ዶሮ ፍትፍት በልቼ ልቤ ጠፍቶዋል፣ እንደኔ ብት ሆን የምለው ይገባህ ነበር ቢሊዬን ዶላር እንደውንዝ ነው በሀብት ላይ ሀብት የጫነው ስቃይ ይህ ነው መጨረሻው። ሰለዚህ የሀብታሞች ችግር ነው እናንተ ኤርትራኖች ምንም አይዲያ የላችሁም ለመሆኑ ዶሮ ኤርትራ ውስጥ አለ ወይ።
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 24 Aug 2022, 13:13
እናንተ ስዎች ቪድዬውን ሳታዩ ነው ወይ እስተያየት የምት ስጡት ።
እኔ እኮ አይደለሁም አብይ ነው ያለው።
መጀመሪያ የሽሮ ወጥ ፍትፍት አብዬት ጀመረናል በሁለት ወር ውስጥ ይደርሳል።
የስንዴ አብዬት፣ የአባካዶ፣ የሙዝ፣ የማንጎ አብዬት በሙሉ እየስራንበት ነው። ስንዴውን ዳቦ ጋግረንበት ሙዙ ሲደርስ ሙዝ በዳቦ እንበላለን።
ሁለተኛው ዙር ደግሞ የተልባ ፍርፍር ይባላል። ይህ ደግሞ አለ አብቾ የቡና ተክል በሚሊዬን ዘርተን ቢሊዬን ደላር የመጣንበት ነው። የሚገርመው ነገር እኔ ተልባ ፍርፍር ይበል ወይ የስሊጥ ፍርፍር እኔ ሁለቱም ያይጣፍጡኝም
ሶስተኛ አለ ወርቁ መሪያችን የዶሮ ፍትፍት ነው አለ። የዶሮ ፍትፍት በኛ አገር ነው እንጂ በአሜሪካ የደሀው ምግብ ነው ። እወነቱን ነው ሳውዲ፣ ዱባይ በሙሉ ወተት በወተት ዶሮ በዶሮ ናቸው እንዴት እኛ በአፍሪካ በከብት ብዛት አንደኛ ሆነን እንዴት ወተት እራሳችንን አልቻልንም ብሎ ይጠይቃል ስለዚህ አለ አብቹ በዶሮ ፣ በወተት፣ በስጋ ምርት እራሳችንን ስንችል የዶሮ ፍርፍር የድሃ ምግብ ይሆናል ይለናል።
እኔም ደሀ በህልሙ ቅቤ ይበላል ነውና ገና ለገና በእልሜ ሽሮ ወጥ ፍትፍት፣ አልጫ ፍትፍት ፣ እና የዶሮ ወጥ ፍትፍት በልቼ ሽርተቴ በሽርቴቴ ሆኛለሁ ገና ለገና ላም አለኝ በስማይ ሆኖብኝ ሽርተቴ ፣ የሆድ ቁርጥማት ይዞኛል ስለዚህ መላ ፍቱ ብዬ የኢአርን ቤቴስቦቼን እንደገና እማፀናለሁ አብቹ አንድ ደቂቃም አይፈጀበትም የሽሮ ፍትፍት ለማለት ለምን ቪድዬዎን አይታቹሁ እናንተም እንደኔ በህልማቹሁ የድሃ ምግብን ዶሮ ፍትፍትን እየበላቹሁ አትፀናኑም ።