-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Horus አሸንድዬ በዓል አከባበር በላስታ ላልይበላ 2014
Noble Amara,
I just love it! አዲስ የጨመሩበት ቄሶች በቤተ ክርስቲያኑ ዙሪያ ከበው የሚያሸበሽቡበትን ልጃገረዶቹም በተመሳሳይ ኮሪዮግራፊ ሰርተውታል! ድንቅ ነው ። ልብ በልህ ካየሀው አንድ ልጅ አለንጋ ይተኩሳል! አለንጋ መተኰስ ጅራፍ ማስጭህ ማለት ነው! በቡሄ እኛም ልክ እንደዚያ ነው የምናደርገው ። ጅራፍ በጣም እንዲጮህ መርዘም አላበት ፣ደሞ ጫፉ ላይ በቃጫ ገምደን የቃጫ ጭራ እናበጅለታለን ። በጣም ረጅም ጅራፍ አዙሮ ለማስጮህ ችሎታ ይጠይቃል! ያ ነው ዋናው ውድድር! የልጃገረዶችን አድናቆት ለማግኘት!! ኢትዮጵያ የዉበት ምድር!!! ምን ያረጋል የሚመጥናት ሰው ማብቀል አቃታት!!!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10988
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Horus አሸንድዬ በዓል አከባበር በላስታ ላልይበላ 2014
Are these the real Wellos? Their Ashenda was stolen by Weyane
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Horus አሸንድዬ በዓል አከባበር በላስታ ላልይበላ 2014
Lasta is Wolloye in habesha cultural sense but not Wollo in historical terms. Lasta was brought into wollo by Haile Selassie. Ashenda is very popular in Semien WolloZone /Waghemra and especially in Tembien. The Adwan weyane took ashenda from Tembien and popularized it saying it was only “Tigray” holiday. Although Ashende is practiced by amhara and agews in northern Ethiopiaethiopianunity wrote: ↑24 Aug 2022, 00:09Are these the real Wellos? Their Ashenda was stolen by Weyane