Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 3 አመት ከምትዋጉ 10 አመት ተራቡ . . . | ተኩስ የማስጀመርያው የአብይ አህመድ ዲስኩር

Post by Ethoash » 22 Aug 2022, 20:02

እኔ ግን ምን እንደሚወያዩ ነው ግራ የገባኝ፣ ውሃው ከተለቀቀ፣ ስልክ ከተለቀ ፣ ባንኩና ኤሌትሪክ ከተለቀቀ ምን ወይይት ሊኖራቸው ይችላል። አሁን መደረግ ያለበት እነዚህ መስረታዊ የሆኑ ነገሮች መለቀቅ አለበት።

ትግሬዎች ከወሎ ከተመለሱ ምንድነው ቅደመ ሁኔታዎችን የሚያስቀምጡት ፣ ለምን ዝም ብለው ያለምንም ቅድመሁኔታ ወይይቱን አይጀምሩም ፣ አንዴ ወይይቱን ከጀመሩ ስልክ፣ እና ውሃ ካልተለቀቀ ከዚያ በኋላ ጥሎ መወጣትና ሁለተኛውን አማራጭ መወስድ ይቻላል። ያለቅድሚ ማስቀመጥ ቢወያዩ እኔ ምንም ችግር ያለበት አይመስለኝም እነዚህ ወያኔዎች እኮ መጀመሪያ ባንኩን ልቀቅ ውሃውን ልቀቅ ከወሌ አንወጣም ማለት ያለባቸው ውሎን ይዘው እንጂ ፈረንጅ ብቻ ስላሉዋቸው ለቆ ወጥተው አብይን እስትንፋሱን እንዲያገኝ ካረጉ በኋላ ምኑን ነው የሚከራከሩት ። የመከራከሪያው ግዜ አለፈ። ወሎን በያዙ ግዜ አቦስብሀትን ልቀቅ እንዳሉት ለምን መብራትም ልቀቅ አይሉትም ነበር ብቻ ትግሬዎች ነገር ፈላጊ ከሚባሉ ሁሉን ነገር እሺ ብለው ወይይቱ መጀመር አለባቸው።

በቃ .. the way i see it Dr. Abiy willing the poker game .....

Post Reply