Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

PP ወዴት?

Post by gearhead » 22 Aug 2022, 10:24

እራሳቸው ጸሀፊው ግር ያላቸውን መደመር ገብቶኛል ብሎ ሊያስተምር የተነሳው፣ ተለጥፈህ በትናቸው በሚል መርህ የሚጓዘው ሸቃላ የኢዜማ መሪ ነው!! መደመር ለPP አባላትም ሆነ ለህዝቡ ሊሆን የሚችል፣ አዳዲስ ሀሳቦችን ያካተተ self-help መጸሀፍ ነው!! ነገር በአሁን ግዜ ግን ፓርቲ ሊመራ አይችልም!!

የደሀ አገር ፓለቲካ ዋናው አስኳሉ ኢኮኖሚውን መምራት ነው!! ጠቅላይ ሚንስቴሩ ስራና ጭንቀት ስለሚበዛባቸው federalist development nationalism ፍልስፍናና የፓርቲ አመራር ዶኪውመንት ጨምረንባቸው ናላቸውን ከምናዞር ከነ ሞዲፊኬሽኑ ጽፋችሁ እንዲፈርሙ ማረግ የኮሚሽኑ 11 ዋና ተግባር መሆን ይገባዋል ማለት ነው!!ፓርቲው ከገባውና ከተነቃቃ፣ ወታደሩ ከደገፈው እሳቸውም የማይደግፉበት ምክንያት የለም!! ደሞስ ምን ምርጫ አላቸው? እናታቸውም ቢሆኑ ንጉስ እንጂ ፈላስፋ ትሆናለህ ነው ያሉዋቸው...ንጉስ ሆነዋል...በእጅ ጥምዛም ቢሆን delegate ማረግን ግን እናስለምዳቸዋን ማለት ነው!!

እንቁራሪቶች ይንጫጫሉ: ተለጣፊ ዋሾ ቅንዝረኞች አጀንዳ ሊያፍኑ ይሞክራሉ...ህዝቡ ግን ተንጠልጥለው ከዘፈቁት ማቅ ጨፍልቋቸው ይወጣል!!