Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

ኢንጅነር ቶኪቻ !!! የታክሲ መገጣጠሚያና በርካታ ስኬታማ ካምፓኒዎች ባለቤት -የእግርኳስ ፌደሬሽኑን ይመጥናል!!!

Post by Tadiyalehu » 21 Aug 2022, 21:05

የኢትዮጵያ እግርኳስ በኦሮሞ አመራር ዘመን ከዓለም መሣቅያነት ተላቆ ኢትዮጵያን ወደ ሚመጥን ክብር ጉዞ ጀምሯል።

ስለዚህ ኦቦ ኢሣያስ ጅራ ጥሩ ሥራ ሰርተሃልና እናደንቅሃለን። ኦሮሞ ይኮራብሃል! ኢትዮጵያ ኮርታብሃለች!

አሁን ፌዴሬሽኑ የለውጥ ጎዳና ላይ ነው። በአማራ አመራር ዘመን ከነበረበት ዕዳ እና ውርደት ተላቆ በርካታ ሚሊዬን ሀብት ማከማቸት ችሏል። በአማራ አመራር ዘመን ከነበረበት የሴራ እና ዳተኝነት አባዜ ተላቋል።

አዲሱ የፌዴረሽኑ ፕሬዘዳንት ይኼንን ለውጥ የበለጠ አጠናክሮ መቀጠል አለበት።
ለዚህ ደግሞ ቢሊዬነሩ ልጃችን ኢንጂነር ቶክቻ ይመጥናል።
ቶክቻ በድሬዳዋ ግዙፍ የታክሲ መገጣጠሚያ ካምፓኒ ባለቤት ነው።
የቶክቻ ካምፓኒ በቀን በርካታ ውብ ውብ ቢጫ-ሀምራዊ ታክሲዎችን ሲያመርት ይውላል።
ይኼ ብቻም አይደለም ... ኢንጂነር ቶኪቻ የበርካታ ስኬታማ ካምፓኒዎችም ባለቤት ነው።
ኢ/ር ቶኪቻ በበርካታ ካምፓኒዎቹ ያሣየው የአመራር ብቃት እና ያዳበረው ልምድ ... እግርኳስ ፌዴሬሽኑን ወደ ኢትዮጵያን የሚመጥን ደረጃ ላይ ያደርሰዋል የሚል እምነት አድሮብናል።

ስለዚህ ኢንጂነር ቶክቻን ለፕሬዝዳንት !!!!
Please wait, video is loading...
ለኦቦ ኢሣያስ እና ለኢንጅነር ቶክቻ መናጆ ሆኖ የቀረበው የአማራው ተወካይ (መላኩ ፈንታ) ... ተወዳዳሪ ሆኖ መቅረቡ በራሱ ያሣፍራል!!!

ይኼን ስርቆት ተቀዳሚ አጀንዳው የሆነ ጠኔያም አመዳምን ... እንዴት ከእንቁ የኦሮሞ ልጆች ጋር ይወዳደር ብለው ላኩብንሣ!?

ተደፍረናል!