ብልጽግና የሚባል የሌቦችና ተረኞች ጥርቃሞ ጠራርገን ከምድረ ጉራጌ እናጸዳለን ! መንግስት ፈቀደ አልፈቀደ ጉራጌ ክልል ነው ። ታሪክ ሰሪ ሕዝብ ነው!
ተረኛው የኦሮሙማ ባለግዜ በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለፈፈው የማስፈራሪያ ውርጅብኝ! ይህን ድንፋታ ስሙ!!
መንግስቱ ሃ/ማሪያም የጠርሙስ ቀለም ይወረውር ነበር! መለስ ዜናዌ እኛን መንካት ተራራ መጋት ይል ነበር! ዲክታተር ሁሉ በእብሪትና ንቀት አየር የተነፋ ጎማ ነው ። ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለዚትዮጵያ!
ብልጽግና የሚባል የሌቦችና ተረኞች ጥርቃሞ ጠራርገን ከምድረ ጉራጌ እናጸዳለን ! መንግስት ፈቀደ አልፈቀደ ጉራጌ ክልል ነው ። ታሪክ ሰሪ ሕዝብ ነው!
ብልጽግና የሚባል የሌቦችና ተረኞች ጥርቃሞ ጠራርገን ከምድረ ጉራጌ እናጸዳለን ! መንግስት ፈቀደ አልፈቀደ ጉራጌ ክልል ነው ። ታሪክ ሰሪ ሕዝብ ነው!
Re: ተረኛው የኦሮሙማ ባለግዜ በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለፈፈው የማስፈራሪያ ውርጅብኝ! ይህን ድንፋታ ስሙ!!
በብርሀኑ ነጋና አንዳርጋቸው ጽጌ በተሰረቀው የለውጥ ሂደት ምክንያት ኦሮምያ ውስጥ ምርጫ ሳይካሄድ ተረኛ የሆነ የኦሮሞ መንግስት ሊኖር አይችልም!!
የሌለን አለ ካልክ ጯሂ እብድ፣ ወይም ኦሮሞን defame ልታረግ የተነሳህ ቅንዝረኛ ነህ ማለት ነው!! ቅንዝር ደሞ አያምርባችሁም!!
የሌለን አለ ካልክ ጯሂ እብድ፣ ወይም ኦሮሞን defame ልታረግ የተነሳህ ቅንዝረኛ ነህ ማለት ነው!! ቅንዝር ደሞ አያምርባችሁም!!
Re: ተረኛው የኦሮሙማ ባለግዜ በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለፈፈው የማስፈራሪያ ውርጅብኝ! ይህን ድንፋታ ስሙ!!
ወይ ጉድ! አስታወስከኝ አይደል! ሆረስ ነኝ ነገ የሚሆነውን አስቀድሜ እነግርሃለሁ! ስለወያኔ ውድቀት ስነግርህ የይው ተመሳሳይ ጂል ኢታሪካዊ ቅዋሜ ነበር የማታደርግብኝ! ዛሬም የምለውን ስማ!
ስለኦሮሞ ተረኛ እብሪትና ትዕቢት እኔ አይደለም የምነግርህ! ከዚህ በታች ያሉትን የህግ ጠበቃ ያዲሳባ ነዋሪዎችን ተከታተል። እነዚህ ከትግሬ ያለተማሩ ተረኞች ምን ይባሉ መሰለህ? ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል፣ ጆል ከራሱ ስህተት ይማራል እንደ ተባለው ነው ።
-
Union
Re: ተረኛው የኦሮሙማ ባለግዜ በጉራጌ ሕዝብ ላይ የለፈፈው የማስፈራሪያ ውርጅብኝ! ይህን ድንፋታ ስሙ!!
ሆረስ ንገረው እስቲ ለዚ ደደብ ወያኔ ጊርሄድ
Horus wrote: ↑21 Aug 2022, 00:46ወይ ጉድ! አስታወስከኝ አይደል! ሆረስ ነኝ ነገ የሚሆነውን አስቀድሜ እነግርሃለሁ! ስለወያኔ ውድቀት ስነግርህ የይው ተመሳሳይ ጂል ኢታሪካዊ ቅዋሜ ነበር የማታደርግብኝ! ዛሬም የምለውን ስማ!