Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

መንጌ አያቴን ወረስ ፣ አብይ፣ የልጆቼን እርስት ሽጠብኝ! ኡኡ

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 19:33

መንጌ ትርፍ የከተማ ቤቶችን ሲወርስ ፣ ማንም እንዴት ነው ቤትን የሚያክል ነገር ትርፍ ይሆናል ብሎ የጠየቀ የለም ። መንግስት የወረሳቸውን ቤቶች እንዴት እንደያዛቸው መቼም አይተናል ስለዚህ አሁን ደግሞ መልካሙ ዶክተር የልጅ ልጆቻችንን እርስት ካልሽጥኩኝ ይላል ምንድነው የሚለው ምንስ ያዋጣናል።

ለምሳሌ ላም አለችን በቀን ሁለት ሊትር ወተት ት ሰጠናለች ደህና እንኖር ነበር ። ግን አብይ ላሙዋ ት ሽጥና ጥሩ ገንዘብ እናገኛለን አለ። እሺ ግን ማን ወተት ይስጠናል እንደገና ወትት ልንገዛ ከፈለግን ላሙዋን የሽጥንለት ስውዬ አሁን እጥፍ ያስከፍለናል ታድያ ምኑን ነው የተጠቀምነው። ስለዚህ በጣም በጣም ማስብ አለብን ከመሽጣችን በፊት አንዴ ከሽጥን በኋላ መመለስ የለም ስለዚህ የሚያዋጣንን አይተን መውስን ነው። መቼም በቀን ሁለት ሊትር አያዋጣንን የትም አንደርስም ሁለት ሊትር ወተት ግን የፈርንጅ ላም ብናዳቅል ሃያ አምስት ሊትር ት ሰጠናለች ይህ ማለት ሁለት ሊትር ጠጥተን፣ የቀረውን እንሽጣለን ማለት ነው። ይህ የሚሆነው ግን ፣ ላሞቻችን በግል ከተያዙና እኛ ደግሞ ሼር ካለን ነው።




The Truth About Privatization | Robert Reich



Privatizing Public Services | Prisons and Schools




Privatizing America (HBO)
Last edited by Ethoash on 19 Aug 2022, 20:13, edited 2 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንጌ አያቴን እርስት ወረስ ፣ አብይ፣ የልጆቼን እርስት ሽጠብኝ

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 19:43


Should The U.S. Government Be Privatized?




Charterize, Privatize, Christianize: The DeVos-Backed Policies That “Gutted” Michigan Public Schools





Why The US Has No High-Speed Rail




EPIC FAIL - a short history of privatization in Ontario

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንጌ አያቴን እርስት ወረስ ፣ አብይ፣ የልጆቼን እርስት ሽጠብኝ

Post by Ethoash » 19 Aug 2022, 20:08


Ethiopia moves to privatise major state corporations


INTERVIEW: Progress on Ethiopia's opening up


IMF approves a $2.9 billion loan to Ethiopia



Policy Matters with Brook Taye PhD, on Ethiopia’s Telecom License Issuance.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንጌ አያቴን ወረስ ፣ አብይ፣ የልጆቼን እርስት ሽጠብኝ! ኡኡ

Post by Ethoash » 20 Aug 2022, 13:14

ይህ ጋዜጠኛ ባይንቀለቅል ነበር ጥሩ ወይይት ነበር። እኔ ብሆን ኖሮ እነዚህን ኢኮኖሚስቶች በአንድ ብር ብቻ ሃያ በመቶ የሱካሩን ድርጅት እሽጥላቸው ነበር። ሁልተኛ ሃያ በመቶ ብር ላላቸው። አምስት በመቶ ደግሞ ለእኔ ብጤ ከፍቼ ነበር ፣ ማነጀመንቱን ለነዚህ ሊሂቃን እስጥ ነበር ። ለስላሳ አመት እንዲመሩትና በየአስር አመቱ እንደገና ይገመገማሉ ጥሩ ከሆነ ይቀጥላሉ አስር አመታቸውን ይጨረሳሉ ካልሆነ ግን መንግስት ይረከባቸዋል



Discussion on privatization of major state owned enterprises in Ethiopia



ኑሮ እና ቢዝነስ ቢዝነስ Nuro Ena Business - privatization of major state owned enterprises - Part 2

Post Reply