የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በልጆቹ
ከ 5 ወር በፊት የፌደሬሽን ምክር ቤት የደረሰውን የአገውን የክልልነት ጥያቄ የት ደረሰ? ጉራጌም ያን ያህል ጊዜ ሊጠብቅ ነው?
የአገው ብሔራዊ ክልል የመንግስትነት ጥያቄ የፌደሬሽን መክርቤት ምላሽ ባለመሰጠቱ በ2 ሳምንት ውስጥ በፅሁፍ መልስ እንዲሰጠን በዛሬው ዕለት የአዊ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አሳሰበ!
የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በልጆቹ

የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በልጆቹ