ለ30 አመት ተኝተው የኖሩት የጉራጌ ኢህአዴግ ና ፒፒዎች በሚዲያ ዘመቻ ተጠምደዋል! ለምን? የጉራጌ ክልልነት ለመሸቀብ?
ከ3 ቀን በፊት ጢያ ትክል ድንጋይ ነበሩ ! ዛሬ ደሞ ገድራ ቆጠር ገዳም ናቸው። ምሁር ኢየሱስ፣ ምድረ ከብድ፣ ጢያ ፣ ገድራ ቆጠር እና ሌሎችም ጥንታዊ የጉራጌ እጹብ ድንቆች እኮ የሺ አመት ታሪክ ነው ያላቸው! ምነው ለ30 አመት ተረሱ? ለምን ዛሬ? የጉራጌ ሕዝብ የመጨረሻ ቁጣና መብቱን ለማዳፈን ነው? ይህ አይታሰብም!