Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118:22

Post by sarcasm » 04 Aug 2022, 18:53

ዳዊት 118 - 22 ነደቕቲ ዝነዐቕዎ እምኒ፣ ንሱ ርእሲ መኣዝን ኰነ።

Psalms 118:22 The stone the builders rejected has become the cornerstone

Imagine if the Special Envoy of the President of the United States of America wanted to have a selfie with PM Abiy, what would Abiy feel?

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by Abere » 04 Aug 2022, 19:20

ፈረንጆች እኮ ከተማ አይፈልጉም -መጎብኘት የሚፈልጉት ጫካ እና የፈራረሰ የአርኪዎሎጅ የሞቱ ሰዎች አጽም ያለበትን ነው። መቀሌ ደግሞ ይህን ታሟላለች - ፍርስርስሷ የወጣ፤ብዙ ቅሪት የሚገኝባት በሻሻ ብቻ ሳትሆን ሙት ከተማ ናት። It is official Mekele is one of the declining cities in Ethiopia, even after any possible deal. It has lost the center of gravity and will remain so for the TPLF or any tribalist will not sneak to power and rob Ethiopia.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by sarcasm » 04 Aug 2022, 19:33

Abere wrote:
04 Aug 2022, 19:20
the center of gravity
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by Abere » 04 Aug 2022, 19:50

ቅሪተ ፍራሽ። ይህን የመሰለ እኮ በሻሻ ውስጥ ይጠፋ አይመስለኝም። ዛሬ የገጠር ቀበሌ ከተማ ንዋሪዎች ይህን የሚመስል ሳሎን አላቸው። :mrgreen:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by Sam Ebalalehu » 04 Aug 2022, 19:51

አለምን የሚለምኑ lobbyists እና የነሱን ምፅዋት የሚጠብቁ የመንደር ፖለቲከኞች አብረው selfie ቢወስዱ ግርምት አይፈጥርም። እንዳውም ዛሪ Fed_Up አንድ ቪዲዮ ፖስት አድርጎ ነበር። መልእክቱ international ልመና ቢዝነስ ነው ነው። ኢንተርናሽናል ልመና ግቡን እንዲመታ አለመፅዋት መኖር አይቻልም የሚሉ የሶስተኛው አለም ፖለቲከኞች ያስፈልጋሉ። "ጥሩ" ጋብቻ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by Abere » 04 Aug 2022, 19:58

So, በሻሻ is sister city of መቀሌ. በሻሻ has great potential resources to support መቀሌ. It is very good for Meqelle. Did the mayor of Beshasha approved this agreement? :mrgreen:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by sarcasm » 04 Aug 2022, 20:13

Sam Ebalalehu wrote:
04 Aug 2022, 19:51
አለምን የሚለምኑ lobbyists እና የነሱን ምፅዋት የሚጠብቁ የመንደር ፖለቲከኞች አብረው selfie ቢወስዱ ግርምት አይፈጥርም። እንዳውም ዛሪ Fed_Up አንድ ቪዲዮ ፖስት አድርጎ ነበር። መልእክቱ international ልመና ቢዝነስ ነው ነው። ኢንተርናሽናል ልመና ግቡን እንዲመታ አለመፅዋት መኖር አይቻልም የሚሉ የሶስተኛው አለም ፖለቲከኞች ያስፈልጋሉ። "ጥሩ" ጋብቻ ነው።
ከትግራይ ፕረዚዳንት ጋር selfie እንዲነሳ እየጠየቀ ያለው ማንም የውጭ ጉዳይ ምኒስተር አይደለም። የልእለ ሃያሏ አሜሪካ ፕረዚዳንት ልዩ የግል መክእክተኛ ነው! He is a seasoned diplomat but he couldn't help it when he got the opportunity. He must have been awestruck. He must have heard a lot about how Tigray defeated armies over 20 times its size. Axumezana has put it well the other day in the below thread.
Axumezana wrote:
02 Aug 2022, 14:56
Debretsion deserves to be a hero for winning the combined forces of Isaias, Abiy, Amharas exterimists and their allies including Farmaajo and their allies!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=300753

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by sarcasm » 04 Aug 2022, 20:22

Abere wrote:
04 Aug 2022, 19:50
ቅሪተ ፍራሽ። ይህን የመሰለ እኮ በሻሻ ውስጥ ይጠፋ አይመስለኝም። ዛሬ የገጠር ቀበሌ ከተማ ንዋሪዎች ይህን የሚመስል ሳሎን አላቸው። :mrgreen:

የቀጠናው ፖለቲካ መዲና መሆን በሳሎን ማማር አይመጣም። በሳሎኑ የተቀመጠው powerhouse ነው የሚያመጣው።

ቅራሪ የለ ምን የለ ውሃ ብቻ ነው የሰጧዋቸው እንዳትል ደግሞ :lol:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በሻሻ አረግኳት ያላትን መቀሌ የአሜሪካ ኤውሮፓ እንግሊዝና ፈረንሳይ ልዮ መልእክተኞች ፖለቲካ የሚሰሩባት መዲና ሆነች |"ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ" መዝ 118

Post by Sam Ebalalehu » 04 Aug 2022, 21:07

Eden you are consumed with inferiority complex like every TPLF leader is. Taking selfie is not a political statment. One takes selfie wherever to just to remind him or her where had been , and what one did. To you guys taking selfie with a white political official, your word not mine, is tantamount of being the superpower of the region. The more you guys travel the path of the whites love us road, the more disgusting you become to the majority of Ethiopians.
Take my word only Ethiopians determine the future of Ethiopia , not the whites you guys worship. The more this truth sink in, the better TPLF will be.

Post Reply