Al Pacino best speech
warcry perper for battle አንዴ ስሜት ህ ሲነሳሳ ልክ ዛር እንደያዘው ስወ ሞትን አትፈራም ዘለህ ትገባበታለህ ፣ በጣም አደገኛ ድራግ ነው ቀረርቶና ሽለላ
PROVE THEM WRONG - Motivational Speech እወነተኛው ጥቅም ቀረርቶ፣ ለማነቃቃት ለስራ ከሆነ ትልቅ ጥቅም አለው። ያለበለዚያ ግን ለጦርነት ስውን ወጣቶችንን የምንቀስቀስ ከሆነ፣ ነገ ወጣቶቹ ከጦር ሜዳ ሲመለሱ ጠመኝጃቸውን በእድሜ ጠገብ ላይ ቢያዞሩ አይፈረድባቸውም ። ለምን ትናንት እወቅን የሚሉት በማያውቁት ሕይወት ተጫወተዋልና ፣ ነገ አያወቅም የሚሉት በነሱ ላይ ይነሳባቸዋል።
ለምስሌ ስልሳዎቹ ሚኒስትሮች የኢትዬዽያን ሕዝብን ስላልሰተማሩት ስላልጠበቁት በደህነት ስላኖሩት ደሀው ተነስቶ የተማርነን ባዬችን ገደለ፣። ዛሬ ደግሞ ኢሊት ነን፣ ሀብት አለን ጦርነት ድሀው ብቻ ነው የሚሄደው ብለው በደህ ሕይወት የሚቀልዱ ጦርነቱ ሲያበቃ ድሀው ያልተማረው ፣ የትማርን ነን ባዬችን መግደል ሲጀምር ፣ እነዚህ አላዋቂዎች የተማረ ስው ጨረሱ ቢሊ የሚስማቸው የለም ፣ ከአሁኑ ነው ደም መፍስ ስን ማስቆም