Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: What do the Ethiopian government and the Afar state say to this?

Post by Ethoash » 04 Aug 2022, 12:06

እኔ አንድ ነገር አወቃለሁኝ፣ እነዚህ አፋሮችና ሱማሌዎች በጣም በጣም አመስጋኝ ሕዝቦች ናቸው አንድ ነገር ስራላቸው ሲያመስግኑህ ነው የሚኖሩት፣ በተቃራኒው ደግሞ አማራን እንመልከት መለስ ባቡር ወሎ ሊያስገባ ቢፈልግ ፣ የመሬት ባለቤቶች ካሳ ይከፈለን አሉ፣ እሺ ተባሉ ትንሽ ቆይተው አነስን ያለበለዚያ ባቡሩ አይስራም አሉ እሺ ተባሉ ከዚያ ደግሞ ውሃ እንፈልጋለን አሉ ፣ እሺ ተባሉ ውሃ ወጣላቸው እንደማመስገን ፣ ባቡሩ የሚሄድበትን የተራራ ዋሻ እንዳይቆፈር ብለው አታካራ አስነሱ፣ እንዚህ ስዎች እንግዲህ ባቡር ፣ መኪና አይተው የማያውቁ ባቡር ይግባላቹሁ ሲባሉ ጣጣ ያበዛሉ እንደማመስገን።

በተቃራኒው ደግሞ የጅቡቲን ባቡር እንመልከት ፣ ሱማሌዎች ደስታቸው ወደር አነበረውም ፣ የባቡሩ ጥቅም በደንብ ከብቶዋቸው በጣም ነው ያመስገኑት፣ ጁቡቲም በጣም ነው ባቡሩን ያመስግኑት ፣ ስለዚህ ከአማራ ይልቅ አፋሮችን ዘላቂ ነገር ብናረግላቸው ። ለምሳሌ አፋር ገብቶ ለሚያርስ ፋብሪካ ለሚክፍት ስራ ለሚፈጥር ሁሉ የአያ አመት ታክስ እንደማይከፍል፣ መሬት በነፃ እንደሚያገኝ ቢነገረው ታላቅ የኢኮኖሚ ለውጥ ይመጣል አፋሮችም እንገንተል የሚለው ስሜት አይመጣባቸውም።

አንዳንድ ግዜ ለመርዳት በጣም ቀላል ነው ። ትንሽ ከታስበበት። አንዴ የወጭ ስዎች ከወስወሱዋቸው በኋላ እናንተ ተገንጣይ፣ እናንተ ቴሬርስቶች ማለት ምንም አይጠቅምም ከአሁኑ ይታስብበት ባይ ነኝ። አሁን እዚህ ትሬ ድ ላይ ማንም አማራ መጥቶ ቅም ብሎት መልስ አይስጥም ግን አፋር ልገንጠን ቢል መጀመሪያ መጥቶ እናንተ የአረብ ተቀጣሪ የሚሉት እነሱ ናቸው ።

Post Reply