Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

የሬሳ ሳጥን ሻጭ፣ መቃብር ቆፋሪ፣ ሙሾ አወራጀ፣ እና ጥሪምባ ነፊ፣ ኑዛዜ

Post by Ethoash » 04 Aug 2022, 09:24

የሬሳ ሳጥን ሻጭ፣ መቃብር ቆፋሪ፣ ሙሾ አወራጀ፣ እና ጥሪምባ ነፊ፣ ኑዛዜ
እንደው አስባቹዋል፣ እነዚህ የሐዘን ነጋዴዎች የአብይን ሕመም አስቀድመን እንወቅ ሲሉ፣ ለስራቸው ቅልጥፍና ለዳቢሎስ ሊፀልዩ ሞት በአብይ ላይ እንዲመጣ ለመፀለይ ካልፈለጉ በቅር ለምን የአብይን ሕመም ማውቅ ፈለጉ፣ ሙዝና ብርቱካን ይዘው ለመጠየቅ ነው ፣ ወይስ አር በሞተ ብለው ሊፀልዩ ወይም ስለት ሊገቡ ነው።

ደግሞ አሜሪካ ሐገር ወስጥ የመሪያቸውን ሕመም ይገለፃልና የኛም መሪ ሲታመም ይንገረን። ለምን ልታሞሩቱበት ነው። ጥቁር ዶሮ ልታርዱበት ነው ይሙት ብላቹህ፣ አሁን ለምን ያስፈልጋል የአብይን ሞትን በቅድሚያ አሳውቁን ብሎ መጠየቅ። ደግሞም አሜሪካ ሐገር ላይ ትራምፕ፣ ወይም ኦባማ ይሙት ብሎ ማሞረት ትልቅ ወንጀል እንደሆነ ያወቃሉ ወይ፣

በአሜሪካ ሕግ እንሂድ ከተባለ ደግሞ ። አብይ እንደአሜሪካ ፕሬዘዳንት ሚሊዬን ደላር መከፈል አለበት ፣ እሱም ከሞተ ቤተስቡ በቢሊዬን ዶላር መጠበቅ አለበት

እኔ በበኩሌ፣ አብይም ይሁን ማንኛውም መሪያችን እንኩዋን ዱባይ አይደለም ቢቻል ማርስና ጨረቃም ላይ ሄዶ ቢታከም ፣ እኔ ምንም ቅር አይለኝም ለምን እኔ በደንብ አወቀዋለሁ መንግስት አልባ መሆን ምን ያህል ሕዝብ ደም እንደሚያቃባ አወቀዋለሁ፣ መንግስት ይሙት ብዬም አልቀልደም። እንደውም በወሽት አብይ ሞተዋል ብለው የፃፉት በሙሉ ዩቱበሮች በሙሉ መወረድ አለባቸው ። በወንጀልም መጠየቅ አለባቸው

Threatening the president of the United States is a federal felony under United States Code Title 18, Section 871

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የሬሳ ሳጥን ሻጭ፣ መቃብር ቆፋሪ፣ ሙሾ አወራጀ፣ እና ጥሪምባ ነፊ፣ ኑዛዜ

Post by Ethoash » 04 Aug 2022, 11:54

i need an answer from የሬሳ ሳጥን ሻጭ፣ መቃብር ቆፋሪ፣ ሙሾ አወራጀ፣ እና ጥሪምባ ነፊ

Post Reply