አሁን እንደ ሪል ቡል የመሳስሉት የሞት ጥሪ የሚጠሩ የነበሩት ተገልብጠው ምንም እንዳላጠፉ ይቀጥላሉ ወይ ፣ ወይስ ይቅርታ ይጠይቃሉ ፣።
በሁለተኛ ደረጃ እኔ ትናንትና ምድረ ዩቱብ ስለአብይ የሚያሞሩትትን በሙሉ ባን ሳደርግ ነበር ቀኑን በሙሉ የጨረስኩት ። ትናንትና በጣም productive ነበርኩኝ ፣
ምን ታይቶኝ እንደሆን አላወቅም ዛሬ ደግሞ ልጃችን ከሞት ተነስቶ መጣ ፣ ይህ ቀን ዳግም መወለድ እንበለው ወይስ ትንሳሄ እንበለው። እወነትም ሙሴ ስንለው በልጦ ተገኘ። አሁን ያለበት ስራውን መጨረስ ብቻ ነው። ስላምን ማምጣት በኢኮኖሚ ጎዳና መገስገስ ብቻ ነው። አራዳው መጥፋቱንም እንኳን ሳይናገር ወድ ኢኮኖሚው ነው የገባው።
ቪትናም የዛሬ ስላሳ አመት የአመት ገቢዋ ዘጠና ደላር ነበር። ኢትዬዽያ ደግሞ መቶሃያ ዶላር ነበር ። ቪትናም የዛሬ ስላሳ አመት የሩዝ እርዳታ ከአሜሪካ ታገኝ ነበር ፣ ኢትዬዽያም እንዲሁ ታድያ እንዴት ተደርጎ ነው ቪትናም ዛሬ ሃይ ሺህ ዶላር በነብስ ወከፍ ሲኖራት ኢትዬዽያ ደግሞ አንድሺህ ደላር ብቻ ሆና ቀረች ።
ምክንያቱ ቪትናም ልክ እንደኢትዬዽያ አግዋ (which was benefiting from the tax exemption provided by the American government to sub-Saharan African countries, has been blocked from this opportunity due to the ongoing war.) ያገኘቸው ከኢትዬዽያ ዘግይታም ቢሆን በደንብ ተጠቀመችበት፣ ኢትዬዽያም እንዲሁ መለስ ከኬንያ የነበሩትን የአበባ አምራቾችን አሽንፎ አመጣ ወድ ሀገር ውስጥ። ከሲርላንካና ባንግላዴሽ የሽሚዝ እና የአልባሳትን አምራቾች አሽንፎ አመጣ፣ ጫማም ምርት ቆዳው አገር ውስጥ ስለሚገኝ የአለም የጫማ አምራቾች ነበርን ፣ እነዚህ ሁሉ መብራት ይፈልጋሉ መለስ ግድብ ስራ መብራት አመነጨ ሁሉም ኢንቨስተር ተደስተው መስራት ጀመሩ እንግዲህ አማሮች ኡኡ አሉ ። እንደዚህም እያሉ መለስ ኢትዬዽያንን የአፍሪካ ዩክሬን ሊያረጋት መሬት ለሜጋ ገበሬዎች ስጠ ። አማሮች አበዱ ኡ ብለው ቢሊዬን ዶላር ይዘው የመጡትን የሕንድና የአረብ ገበሬዎች አባረሩዋቸው ። እሺ ብላ ዩክሬን መሬት በነፃ ለጀርመን ገበሬ ስጥታ ዛሬ የአለምን ስንዴ ገበያ ትቆጣጠራለች ። እንግዲህ ቪትናም አማሮች የሉባትም ከእርሻ ኢኮኖሚ ወድ ልብስ ስፌት ኢኮኖሚ በፍጥነት ተሽጋገረች ከዚያም ወድ ኤሌትሮኒክ ኢኮኖሚ ተሽጋገረች።
ከአሜሪካ መራሹ ጋራም የዘላለም ጠላት የለም ብላ ተታረቀችና ኢኮኖሚዋን ክፍት አረገች ፣ ታክስ ቀነስች ፣ ወዘተ፣ በጣም የረዳት ደግሞ አሜሪካኖች ሁሉ እንቁላላቸውን ቻይና ውስጥ ማረግ ስላልፈለጉ ኢንዱስቲሪያቸውን ወደ ቬትናም አዞሩ ። ግብርናዋንም ዘመናዊ አረጉት አሜሪካ ቡናዋን ከቬትናም መግዛት ጀመረች ፣ ቬትናም በአለማችን አንደኛ ቡና አምራችና ኤክስፖርተር ሆነች።
እንግዲህ ኢትዬዽያን የያዙት ቡዳ አማሮች እንጂ መለስ ጥሩ መስመር ላይ ነበር ። ግቡን ሳያስመታ ሞተ ከዚያም ቬትናም ፍልቅቃ ከድህነት አመለጠች። ከመለስ ሞት በኋላ ኢኮኖሚያችን በoligarchs such as Al Amoudi , and TPLF OLIGARCHS ... Had they left alone THE TPLF Oligarchs would have pull the Ethiopian economy out of poverty but the buda Amhara cry foul ... what the buda and poor mentality Amhara didn;t understand was even the Korea and Japan grow their economy by using oligarchs There are currently around 40 chaebols in South Korea, with a handful making up the lion's share of the country's economic output. The publicly traded shares of the four largest — Samsung, LG, Hyundai, and SK — amount to one-half of the domestic stock market value
Japanese conglomerates companies
They're called keiretsu, monolithic conglomerates unlike any other. Unique to Japan, each keiretsu can have as many as 30 companies spread out across a huge range of industries
Furukawa Group.
Midori Kai.
Mitsubishi.
Mitsui.
Mizuho Financial Group.
Nissan Group.
Nomura Group.
Sumitomo Group.
በጃፓንም በኮርያም እነዚህ ከመንግስት ጋር ግኙኝነት ያላቸው ሀብታሞች ከለላ ይደረግላቸው ነበር ። አሜሪካም ብት ሆን እስከዛሬ ድረስ በሕግ መስረቱዋ አንድ እግ ነበር አንድ አሜሪካዊ የሆነ ደሴት ወፎች ባቻ የሚኖሩበት ካገኘና የአሜሪካን ባንድራ ከተከለ። የአሜሪካ መንግስት ያቺን ደሴት ያወቅለታል ጦርነትም ከመጣ ሄዶ ይዋጋለታል ለዚህ ነው አሜሪካኖች ብዙ ደሴቶች የያዙት። ለምን ቢባል በአስራ ስምንተኛው ዘመን ፍርትላዘር አነበረም ። የአሜሪካ መሬት ታርሶ ታርሶ ፍርትሊቲውን አጥቶ ነበር ስለዚህ ያለው አማራጭ የወፎችን ኩስ እንደማዳበርያ መጠቀም ነው ስለዚህ ማንም አሜሪካን ይህንን የወፎች ደሴት ካገኘ አሜሪካ ጦራንም ልካ ተከላከልለታለች የሚል ሕግ አወጥተው ነበር አሁንም ያ ሕግ ተረስቶዋል ግን ከሕጋቸው አልተፋቀም ስለዚህ አሁን ያለው አብይ እንዴት ኢኮኖሚውን መርከብ አዙሮ ጎዞውን ይቀጥላል በሁለተኛ ክፍል እመለስበታለሁኝ ። ለዛሬው የደስታዬ ወደር የለውም ደግሞም በደንብ ታሞ እንዳጋገመ የሚያስታወቅ ነው ። ቢሆንም ተርፎ መመለሱ ታላቅ ለአገራችን ደስታ ነው ። የደስታም ቀን ነው ። በኤርትራ ግን የሀዘን ቀን ነው። በአማራ ክልልም የአዘን ቀን ነው። በትግሬዎች ምድር የደስታ ቀን ነው።
Our Son is back!የአብይ ትንሳኤ፣ ከሙታን የተነሳው መሪ
Last edited by Ethoash on 03 Aug 2022, 14:23, edited 1 time in total.
-
Union
Re: Our Son is back!የአብይ ትንሳኤ፣ ከሙታን የተነሳው መሪ
እንደ እናንተ አይነት የዘቀጠ ስድስተኛ ታይቶ አይታወቅም። አንድ ሚልዮን ህዝብ ድቄት እያለ አስጨፍጭፎባቹ ልጄ አልከው አንተ ሽማግሌ
እናንተ ስደተኞ ህውሀቶች ግን እንዴት ነው ዛሬ ለምትጠሏት ኢትዮጵያ እድገትን የተመኛችሁት። በጓሮ በር አብይ ፍርፍሪ ይሰጠናል ብላቹ ካልሆነ በስተቀር ስልጣንን መቼም አትመኟትም በሰው ሀገር ላይ
እናንተ ስደተኞ ህውሀቶች ግን እንዴት ነው ዛሬ ለምትጠሏት ኢትዮጵያ እድገትን የተመኛችሁት። በጓሮ በር አብይ ፍርፍሪ ይሰጠናል ብላቹ ካልሆነ በስተቀር ስልጣንን መቼም አትመኟትም በሰው ሀገር ላይ
Re: Our Son is back!የአብይ ትንሳኤ፣ ከሙታን የተነሳው መሪ
አንተ እብድ ኢትዬዽያን ከአማራ ለይ፣ ከዚያ በኋላ ተመልሰህ ና! when i use Son, i mean all Ethiopian son beside the buda Amhar refer the bible to understand the wider meaning