-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የራሻው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ሆኖ ስልክ ደውሎ አናግሮኛል አሉ
Foreign Minister Sergey Lavrov was on a working visit to the Federal Democratic Republic of Ethiopia on July 26-27. He was welcomed by President of Ethiopia Sahle-Work Zewde and held talks with Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen. Sergey Lavrov had a telephone conversation with FDRE Prime Minister Abiy Ahmed to whom he conveyed a personal message from President Vladimir Putin.
https://mid.ru/en/press_service/vizity- ... a/1824125/
-
Union
Re: የራሻው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ሆኖ ስልክ ደውሎ አናግሮኛል አሉ
The Russian PM is on a cooking and cooling phase
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የራሻው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ሆኖ ስልክ ደውሎ አናግሮኛል አሉ
ሕዝቧን ስለ ጨፈጭፍኩ ኢትዮጵያ ታመስግነኝ ብሎ አብይ ባስተላለፈው ትእዛዝ መሰረት..
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የራሻው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ሆኖ ስልክ ደውሎ አናግሮኛል አሉ
እኔ የአቢይን " አዲስ ትያትር " ወድጄዋለሁ። አሉባልታን በእጅጉ አሳድጎታል። ጠዋት የልብ ቀዶ ጥገና ይደረግለታል። እረፋድ ላይ አረብ ኢሜሬትስ ወገቡን ይታሻል። ጀንበር ስትጠልቅ ሞቱ ይታወጃል። ባለመታየት አቢይ is making the lives of those who live and breathe ER " meanigful."
Re: የራሻው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ሆኖ ስልክ ደውሎ አናግሮኛል አሉ
ሰውየዋ እኮ ከንጉሰ ነግስት አጼ ምኒልክ ጋር ነው ፉክክሯ። እኔ ምኒልክ ነኝ 7ኛ ንጉስ ነኝ። እርሱን እበልጠዋለሁ ያላል። የአድዋ በዓል ሲከበር የእራሷን ፎቶግራፍ በቄሮ አሸክማ ጀግና መሪነኝ ትላለች። ስኖር ኢትዮጵያዊ ስሞት ኢትዮጵያዊ ብላ ወያኔን ለመዋጋት ቀን ቀን በሄሊኮፕተር ደበረሲና ማታ ማታ አድስ አበባ - ምክንያቱም እምየ ምኒልክ ዐድዋ ዘምተዋል ሲባል ተሰምቶ። አሁን ደግሞ ዐጼ ምኒልክ ህመማቸው እና ህልፈታቸው ከህዝብ ተደብቆ ለብዙ ጊዜ ከቆየ በኋላ ህዝብ ተረዳ ሲባል ተሰምቶ እኔም እንደ ዐጼ ምኒልክ እታመምላችሁ
አለሁ በማለት ታሪክ እየሰራች ነው። ሰውየዋ ዐጼ ምኒልክ በለጥኳቸው ለማለት እኔ ከሞት ተነሳሁ ዐጼ ምኒልክ ግን አልቻለም ትላለች ጥቂት ቆይታ ከመጋረጃው ብቅ ስትል።
ያኔ ታዲያ ምድረ ውታፍ ነቃይ
ይኸው የኛ ሙሴ፥ የእኛ 7ኛ ምኒልክን በለጠው ብለው ይቀደዱልናል።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: የራሻው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አብይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ሆኖ ስልክ ደውሎ አናግሮኛል አሉ
ወቸው ጉድ! እውነት በኢትዮጵያ ወጌሻ ጠፍቶ ነው ወደ ዱባይ የተሰደደው?!