የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ በፌዴሬሽን ምክር ቤት በይግባኝ እየተሰማ እንጂ ከብልጽግና ክለስተር ቅዠት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም! በጉራጌ የተከፈለው ካድሬ አይገዛም! ያገር ሴራ፣ ያገር ሕግ፣ ያገር አባቶች ናቸው የጉራጌ ገዦች!!!
GURAGE: The Paragon of Justice, Fairness, Democrac & Grit! ስለ ጉራጌ ምክር ቤት ይህን ስሙ!
የጉራጌ ቃል አንድ ነው! በጉራጌ ሴራ አንድ ችግር ለመፍታት የጉራጌ ባሊቆች ከ3 ግዜ በላይ አይሰበሰብም። ጉራጌ ታጋሽ ነው እንጂ በዘሩ አይዋሽም! በዘሩ አያጎበድድም! አይደለም ለዚ ለዚያ ለጣሊያን አልተምበረከከም ! ጉራጌ አንድ ሕዝብ ነው! አንድ ሴራ አለው! አንድ ቃል አለው! በቃ!!! ኤቦ ዬቦ ለሕዝባችን! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!!!