Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ድምጿ ጠፋ፤ ፀጥ እረጭ አለች - ክረምት ግን ተጋመሰ። በክረምት እምበር ተገዳላይ ካላደረገች መቸ ልታደርገው ነው? ተናግረን ነበር አማራ ፋኖ ወገቧን ቆርጧታል።

Post by Abere » 02 Aug 2022, 14:53

ወያኔ ድምጿ ጠፋ፤ ፀጥ እረጭ አለች - ክረምት ግን ተጋመሰ። በክረምት እምበር ተገዳላይ ካላደረገች መቸ ልታደርገው ነው? ተናግረን ነበር አማራ ፋኖ ወገቧን ቆርጧታል።

ውሻ እና ወያኔን ተከትለህ ማሯሯጥ ነው። ለውሻ ከሮጡለት ለወያኔ ከተሸበሩለት አገር አለቀ። ቧልት እና ቅዘን ወያኔ ቤት ያበላሽል - የሊጥ ማስሮ አልቀረም ነበር አምና። አሉላ አባ ነጋ ሊጥ ሲጠጣ ከርሞ በመጨረሻ በ1ሳምንት ሽሽት ፈረጠጠ። :mrgreen:

አሉላ አባ ነጋ ቡሃ ዕቃየን አምጣ፤
ማስሮዋን ብቻ ሊጡን እሽ ጠጣ፥
ጉልበት ይሆንሃል ኋላ ለፍርጠጣ፤
ፋኖ የመጣ ዕለት ሲወርድብህ ጣጣ።


Woyane is dead, it is just breathing because of Abiy Ahmed. Breathing and living are not the same. TPLF is breathing in hell :lol: Could you imagine if TPLF had any juice left in it, this time of the year it would be different. But thanks to Amhara Fano, it scre.wed T PLF hard leaving the Tigre TPLF thugs between rock and hard place.