ጉራጌ መጥፋት ሳይሆን የኢትዮጵያ ጃጳን እናደርጋታለን! ፕ/ር በላይ ዘርጋ
ጉራጌ ክልል ነው! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !
Re: ጉራጌ መጥፋት ሳይሆን የኢትዮጵያ ጃጳን እናደርጋታለን! ፕ/ር በላይ ዘርጋ
በምድርና ሰማይ መካከል ለጉራጌ ከራሱ ክልልነት የተለየ መልሚያ አደረጀጀት የለውም! የጉራጌ ክልል መሆን የቅንጦት አማራጭ አይደለም! የመኖሩ ወይም የመጥፋቱ አማራጮች ናቸው!