Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19259
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Considering the Nile river is the only source of life for Egypt, the nervousness of Egypt is understandable.

Post by Axumezana » 02 Aug 2022, 00:44

Considering the fact that, the Ethiopian government has been starving to death Tigrayans, it's own people. In addition it invited a foreign country Eritrea to invade Tigray. These actions of the Ethiopian government are war crimes, irresponsible,abnormal, madness, genocidal and irrational. I have been campaigning for win-win type of agreement between Egypt and Ethiopia to use the God given water/ river in an equitable manner and condemning Egypt for it's hidden destabilization acts against Ethiopia, However, I am starting to understand the nervousness and concern of Egypt, as any future irresponsible leader of Ethiopia could use the dam as a weapon of war to divert the direction of the Abay river and destroy Egypt. Though both Ethiopia and Egypt have no viable option other than resolving the issue in peaceful, equitable and under commercial arrangement, the Ethiopian government should give a guarantee to Egypt that no government of Ethiopia should be allowed to divert the river and use the water in such a way that it will significantly harm Egypt( the term significant harm may have to be quantified). Egypt and Ethiopia are destined by God to live together and support to each other and both parties should stop working against to each other and has to follow the direction of peace and partnership and joint development.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Considering the Nile river is the only source of life for Egypt, the nervousness of Egypt is understandable.

Post by Ethoash » 02 Aug 2022, 11:15

Axumezana

ጥሩ ብለሀል፣ ችግሩን እኛ አልተረዳነውም ሳይቀደመኝ ልቅደም ብለን ፣ ንፁውን ስወ እንገድላለን በጥርጣሬ ብቻ፣ ግብፅም በጥርጣሬ ብቻ ግድቡን ልታፈረስው ትችላለች ገና ለገና ኢትዬዽያኖች ወሃውን አቅጣጫ ይቀይሩብኛል ብላ። አብይ ደግሞ የጥርጣሬ ንግስት ነው። ለምሳሌ አብዲ ኢሌ ገና ለገና ከስልጣን ሊያወርደኝ ነው ብሎ ጦርነት አወጀ፣ እንግዲህ አብይ ራሱ ነበር የአብዲ ኢሌን ጥርጣሬ ማርገብ የነበረበት፣ ግን ተሳለቀበት፣ ቀጥል አብይ በረከትን አስሮ ለጠላቶቹ አማሮች አሳልፎ ስጠ። ሌሎችንም አስረ እንግዲህ ማነ ነው እሱን የሚያምነው እጅ ስጡ ስላም እውርዱ ስል። በዚህ ላይ አማሮች መንገድ ለሁለት አመት ሲዘጉ ምንም ሳይል። አማሮች በግ ሲስርቁ በቪድዬ እየታየ ምንም ሳይል። በመጨረሻ አማሮች የሱርን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ ስርቀውና ገፍትረው ሲያስወጡት ምንም ሳይል ጥርጣሬ በጥርጣሬ እየገነፈለ እየገነፈለ መጣ (በጣም የሚያሳዝነው ሱር ስረቀን ብለው አባረው ፣ ሱር የጀመረውን ፕሮጀክት ግን አልጨረሱትም ታድያ ሱር እየስረቀ ፕሮጀክቱን ቢጨረስ አይሻልም ነበር ወይ ሳይስራ ከሚቀር፣ ) ከዚያ ደግሞ ይባስ ብሎ ጦሬን ከትግሬ ላስወጣ አለ። እንግዲህ እሱ ምንም ላያስብ ይችላል ግን ጥርጣሬ ብቻ ካለ አደጋ ያስከትላል ። ስለዚህ ትግሬዎች ጦሩን ካስወጣ እኛኑ ተመልሶ ይወጋበታል ብለው አስቡ ። እንዳልኩህ አብይ ላይወጋቸው ይችል ይሆናል ግን ትግሬዎች ጥርጣሬያቸው ቢበረት አትፈርድባቸውም ለምን ቢባል ከዚህ ቀደም አብዲን ኢሌን አስሮዋል። አዋርዶ በቪድዬ እየቀረፀ ፣ በረከትንም እንዲሁ። ስለዚህ ታማኝነቱን በልቶዋል

አሁንም ግብፆች ባያምኑን አልፈርድባቸውም ። ስለዚህ የግብፆችን ፍርሀትና ጥርጣሬ ለማርገብ ቀላሉ መንገድ ፣ የግብፆችን ገበሬዎች ጠርቶ መሬት በአባይ ዙርያ ወይም ሌላ ቦታ ስጥቶ ይሄው እረሱ ብሎ መልቀቅ ነው። አንደኟ እኛ ገበሬዎችን እንፈልጋለን አንደ የሽንኩርት ገበሬ ቢመጣ ሚሊዬን ዶላር ይዞ እኛ ምንቸገረን ከሱዳን የምናመጣው ሽንኩርት ይቀርልን ነበር በዚህ ላይ ቡዙ ቡዙ የሚታረስ መሬት አለን። እንግዲህ ዋናው ነገር ፣ ግብፆች የሚሉት ውሃው ይቀንስብናል። ገበሬዎቻችን ማረስ አይችሉም ነው ታድያ ለዚህ መፍት ሄው የግብፅን ገበሬዎችን አምጥቶ ኢትዬዽያ ውስጥ እርሱ ማለት ነው። ግን ይህ አማሮች አይደግፉትም ፣ በጣም ቡዳ ሕዝቦች ናቸው ግብፆች እስልምና ይዘው ይመጣሉ ይላሉ ላንተ አይነግሩህም ግን ፣ ለአረብ ያላቸው ጥላቻ ወደር የለውም ግን ሳውዲ አረብያ ሀይማኖታቸውን ስማቸውን ቀይረው ይሄዳሉ ገረድ ለመሆን ። ግን ልተስንበት ለአረቦች ትሩጥ ሲባሉ አይሆንም ይላሉ፣ ጎንደር ላይ ፣ አባይ ዳርቻ ላይ እንቢ ካሉ ደግሞ ሌላው ክልል ኢንቪስተምት ይፈልጋልና ፣ መሬት ለግብፆች እስጣለሁ ይምጡ ይረሱ የሚል ክልል ደግሞ ነፃ መሆን አለብት ግብፆችን ለመጥራት። ኢትዬዽያ በምግብ እራሱዋን መቻል ካለባት የውጭ ኢንቨስተሮችን መጥራት አለበን።

እንዳልኩህ ለግብፆች መሬት መስጥት ፣ እንዲያርሱ ብቻ ሳይሆን ጥርጣሬያቸውን ለማስቆም ነው። ሁለተኛ መቼም ሳታወቅ አትቀርም ሕንድና ፓኪስታን የከፋ ጠላቶች መሆናቸው ነው። ብዙ ግዜም ጦርነት አካህደዋል ግን ከሕንድ ወድ ፓኪስታን የሚሄድ ወንዝ ነበር ፣ በጦርነት ግዜም አላቋረጡትም ፣ ፓኪስታን ቀነስብኝ ውሃው ስላለች ብቻ ማንም ሳያስገድ ዳት ሕንድ የውሃ ካሳ ለፓኪስታን ክፍላለች ምንም ቢሆን በጦርነት ግዜም ቢሆን በውሃ እይቀልዱም ማለት ነው። ሌላም ቡዙ ምሳሌ መስጠት ይቻላል። እኛ ቡዳዎች አለመሆናችንን ምስረዳት አለብን ፣ አቅመቢስ ስለሆን ሳይሆን ብልጦች ስለሆንን ነው ። አንድ ግዜ የዱባይ ንጉስ መሬት ለውጭ ዜጎች ሲሽጥ ሕዝቡ ለምን መሬታችንን ት ሽጥብናለህ ብለው ጠይቁት እሱም መሬቱን ይዘው ሲሄዱ ጥሩኝ አላቸው ይባላል። አሁንም ለግብፅ መሬት በሃይ አመት ሊዝ ብንስጣት ምን እንሆናለን ደግሞ እህትማማቾች ሆነን ለአምስት ሺህ ዘመን አብረን እንኖራለን።

ከአሁኑ ቡዳዎች እነሱ አባይን ቢኖራቸው ይስጡን ነበር ወይ ብለው ቡዳዎች መጠየቃቸው አይቀርምና እውነተኛ ምሳሌ ልስጥህ፣ በንጉስ ዩሐንስ ግዜ እስራሄል አገር ውስጥ ቤተክርስቲያን ይስራል። ከኢትዬዽያም ቄሶች ተልከው ቤተክርስታኒቱ ውስጥ ይቀድሱ ነበር ። ምንም እንኩዋን ዩሐንስ ቢጀምረው ፣ ሚኒሊክ ስለጨረስው ብቻ የራሱን የሚኒሊክ ስም ቤተክርስቲያኒቱ ላይ ለጥፎታል ብቻ ይሁን ይህ በእንዲህ እያለ ሮማዎች እስራሄልን ይገዙ ስለነበር ታክስ ቤተክርስቲያኒቱን ይጠይቃሉ ። እንደተለመደው እነሚኒሊክ ታክሱን ገንዘብ ስላላኩ ቤተክርስታኒቱ ትወረሳለች በሮማዎች ፣ ከዚያ ግብፆች ወንድሞቻችን ተሽገሩ ብለው ያስጠጉዋቸዋል። ይህ ሆኖ ሳለ ከብዙ ግዜያት በኋላ እስራሄል እንደገና ሀገር ስት ሆን ግብፆች ጦርነት ከእስራሄል ጋራ ይገጥማሉ ፣ እስራሄሎች ይህንን በግብፆች ላይ ቂም ይዘው ነበር ስለዚህ ፣ የግብፅ ቤተክርስቲያን በተዳከመ ግዜ ተጠገተው የሚኖሩት ቡዳዎች ቤተክርስቲያኑ የኛ ነው ማለት ጀመሩ ፣ ግብፆችም ፍርድ ቤት ሄደው አስነፉ ፣ ይህ በዚህ እንዳለ የእስራሄል ፖሊሶች ናቸው ሕጉን ማስፈፀም ያለባቸው ግን እስራሄሎች ግብፅ ጦርነት ስለገጠመቻቸውና ቅም ስለያዙባት የፍርድ ቤት ህጉን አላስፈፀሙትም ታድያ ቡዳዎች የልብ ልብ ተስምቶዋቸው ሁሌ ጥል ነው ከግብፆች ጋር ይህንን ምን ትለዋለህ ከቡዳነት በስተቀር፣
Last edited by Ethoash on 02 Aug 2022, 12:16, edited 1 time in total.


Post Reply