Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Aug 2022, 01:58
ትክክለኛው የህዝባችን ታሪክ ቀስ ብሎ እየወጣ ነው። ለምሳሌ እኔ ሳድግ ስለ ጎጌቲ ጦርነት ስሰማ ነው ያደኩት ። ጎጌት የራስ ደስታ ዳምጠው ከተማ አገር ነው። ዳምጠው ከተማ በአድዋ ጦርነት የሞተው የራስ ደስታ አባት ነው። ጀማል ስሌንጎ የሚናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ። አይደለም የደስታ አገር መስቃን በክስታኔ ገሬኖ በጣሊያን አይሮፕላን የፈረሰ ከተማ አለ ። ግዜ ሁሉንም ነገር እንደ ሚበላ ሁሉ የተረሳው ታሪክ ሁሉ መልሶ ይነግረናል !
ዛሬ ጉራጌ ክልል አይሆንም የሚሉ አደብ ገዝተው ጉራጌን ብዙ ባይገፉት ጥሩ ነው ። ጉራጌ ለጣሊያን ያልተምበረከከ ህዝብ ነው !
ታላቁ ኢትዮጵያዊ ደስታ ዳምጠው ከተማ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42903
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Aug 2022, 03:30
አት ጉራጌ! አትጌኧንዳ! ቁናጌ! ጉራጌ አትሰብ!!