Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትኛው ነው ሕገ-ወጥነት? ከ6 ሚልዮን በላይ ሕዝብ በባንክ ያስቀመጠውን ገንዘብ እና ደመወዙን ከልክሎ በረሃብ መፍጀት? ወይስ

Post by sarcasm » 31 Jul 2022, 19:50

የትኛው ነው ሕገ-ወጥነት?

የትኛው ነው ወንጀል?

ከ6 ሚልዮን በላይ ሕዝብ በባንክ ያስቀመጠውን ገንዘብ እና ደመወዙን ከልክሎ በረሃብ መፍጀት?

ወይስ

ዜጎች ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እንዳይሞቱ 50 ፐርሰንት እና ከዛ በላይ ኮሚሽን እየከፈሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ወደሚገኝ ክልል ገንዘብ መላካቸው?

ጊዜ ይመልሰዋል።

Please wait, video is loading...