ER, ዛሬ በጣም ይደብራል ኤርትራኖች የሉም
እነ Ato OPFist , ይጨፍሩበት ፣ ደጋግመው ደጋግመው እንደደንቆሮ ለቅሶ ፣ ያለቃቅሱብናል። ደራርቱ ምን ታርግህ፣ እሱ ራሱዋ የኦሮሞን መሬት እየለመነች ነው፣ ትግሬዎቹ ስጡኝ፣ ኦሮሞዎቹ ከለከሉኝ እያለች ነው ። ልመና ወርቅ አሽንፈህ መጥተህ ፣ ያንን ሐይሌን ተመልከቱት ደራርቱ ለትግሬዎች መንገድ ክፈቱ፣ ስልክ ልቀቁ፣ ውሃ ልቀቁ ስትል ፣ የስውነቱ ሲነዝረው ታያላቹሁ። በጣም ያሳዝናል የሐይሌ ግዜ አለፈ፣ አሁን እንደተራ ስወ እየፈራ መኖር ነው ከእንግዲህ ወድያ፣ ከአማራውም የለበት ከኦሮሞውም የለበት ከሁለት ያጣ ጦጣ ሆነዋል።
እኔ ሐይሌ ብሆን ለነዚህ ትግሬዎች አባቶቻቸውን ወንድማቸውን ልገድል ከሄዱኩኝ አሁን በነሱ ስርግ ሲገኝ ምን ይለዋል። ለምን ካሳ ሁለት መኪና ወርቅ ላገኙት አይሽልምም። አንደኛ ማስታወቅያ ይሆንለታል ሁለተኛ ልቡ ረግቶ ያድራል ካሳ መክፈሉን በትንሹ አወቆ
-
Union
Re: ER, ዛሬ በጣም ይደብራል ኤርትራኖች የሉም
You low iq tplf
ስደተኛው
Haile is well protected by Fano. You keep dreaming about your past golden days from 5 years ago, never to return!
የድሮ የሞተ ስርአት ናፍቂ

Ethoash wrote: ↑30 Jul 2022, 12:22