Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል" ከንቲባ አዳነች አቤቤ - የአትለቲክስ ወርቅ ክብር ስላመጡ ጀግኞች

Post by sarcasm » 28 Jul 2022, 14:47

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጀግኖች አትሌቶች አቀባበልና የሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ አሸናፊነት ከአሸናፊ ማህበረሰብ ይቀዳል ብለዋል፡፡

ከንቲባዋ በዓለም አደባባይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከፍ ላደረጉ አትሌቶች ምስጋና አቅርበዋል፡፡



Please wait, video is loading...


Post Reply