Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17366
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Ascari-ugume!

Post by Misraq » 25 Jul 2022, 21:43

Wey Gud

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21046
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Ascari-ugume!

Post by Fiyameta » 25 Jul 2022, 22:45

ዶሮ ብታልም ጥሬዋን!
ደርሆ እንተሓለመት-ሲ ጥረ-ምረ :P :P :P



Meleket
Member
Posts: 4931
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Ascari-ugume!

Post by Meleket » 26 Jul 2022, 03:50

ምነው የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት' እና ተራ ካድሬይቱ Fiyameta ፡ ስለ ኣፍሪካ ቀንድ ቦለቲካ ለመጣፍ እየሞከርሽ፡ ብዙ ቀንድ የሌላቸውን በጎች ኣግበስብሰሽ ማምጣትሽ፡ የመልእክትሽን ይዘት እጂግ አጉድሎታል እኮ! :lol: እባክሽ ረጋ ብለሽ፡ ሃሳብሽን ሰብሰብ አድርገሽ ጥሞና ወስደሽ ፎቶ ሾፕሽን ኣዘጋጂ፡ ካልሆነ ግን ክሬቲቪቲ በጣም እየጐደላቸው ስለሆኑ፡ የታለመላቸውን ዓላማ ማሳካት ኣልቻሉም።

እስቲ ኣሁን እነዚህ በጐች ምን ይባላሉ? የዲያስፖራ በጐች ናቸው ብለሽ ደግሞ እንዳታስቂን፡ መልእክትሽ ግቡን ይመታ ዘንድ፡ በጐቹ ቀንድ ቢኖራቸው ይመረጣል፡ ቢለን ኤርትራዊ ምክራችንን ለግሰንልሻል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
25 Jul 2022, 22:45
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን!
ደርሆ እንተሓለመት-ሲ ጥረ-ምረ :P :P :P


ጨዋታው እዚህ ላዪ ነው። እንዲህኛው እንደ Zmeselo ዓይነት በማስረጃ የታገዘ የመልስ ምት የሚሰጡ ኤርትራውያንን ስናሞግስ፡ እንዳንቺ የባጥ የቖጡን ያለ ማስረጃ የሚዘላብዱትን ተራ ካድሬዎች ደግሞ ማረም ኤርትራዊ ግዴታችን ነው፡ ለኛ ለኤርትራውያን የመሃልና የመሰመር ዳኞች
Meleket wrote:
25 Jul 2022, 10:22
ኣገናዕ Zmeselo ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን "ኤርትራዊ መኸተ" እንብሎ፡ ከምዡይ ዝበለ ብጭብጢ ዝተሰነዬ መርትዖ ኢዩ። :mrgreen:

"ኣጥብቆ ጠያቂ . . ." እንዲሉ Axumezana ኣስሬ ኣስካሪ ኣስካሪ እያለ ያናፋ ነበር፡ ኣሁን ትክክለኛ ኤርትራዊ መድኃኒቱን ሰጥቶታል ወንድማችን Zmeselo ።
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
23 Jul 2022, 09:21
Ascari-ugume!
:lol: . . .

ታሪኽ እንታይ ይብል❓

ኣብ 1928 ካብተን 16 ኣብ ሊብያ ዝነበራ ቦጦሎንታት ጥልያን፡ እቶም 13 (ማለት 90%) ትግራዎት ዓሳክር ከምዝነበሩ ትፈልጡዶ?


Post Reply