Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42909
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትላንትና በአዋሳ እርስቱ ይርዳው ጉራጌን በክለስተር ለማጥፋት ሲያሾፍ ስሙት! ጉራጌ ክልል ነው! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን! ኬር ላገርኛ!

Post by Horus » 22 Jul 2022, 14:40

ልብ ብላችሁ ስሙት? ስለ ጉራጌ ህይወት ህልውናና እድገት የሚያውቀው እራሱ የጉራጌ ህዝብ እንጂ የብልጽግና የቢሮ ን ኡስ ከበረቴዎች አይደሉም