Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ሰሞንኛው የነDigital Weyane ድንቅ ግጥምና ዜማ፡ ላቭሮቭዋ ላቭሮቭዋ

Post by Meleket » 22 Jul 2022, 03:49


ሰሞንኛው "ኤርትራዊ" ግጥም፡ ዜማ በDigital Weyane :mrgreen:

ላቭሮቭዋ ላቭሮቭዋ፣ :mrgreen:
ኢጦብያ ምስ ከድኩም ምስ ኣተኩም ሸዋ፣
ኤልትራ'ዶ ኪዱ ናብታ ምድረ ጭዋ፣
ነታ በለስ ዓደዪ 'ክትገምጥዋ'፣
እታ 'ሸግርኒዋ'፣
ክትመጸኩም ዲያ ክትከድዋ?!?
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
17 Jul 2022, 16:44

📸 Michael Tewelde
Digital Weyane wrote:
21 Jul 2022, 09:16
<<ማን ከማን ያንሳል!>> በማለት ቆርጦ የተነሳው በMeleket/yabello የሚመራ ከፍተኛ የወያኔ ካድሬዎች ልኡክ ዩክሬይንን ሊጎበኝ ነው።


እንዴት ነው ነገሩ፡ ላቭሮቭ እንደ ዶ/ር ኣብዪ የሸግርኒ በለስ መግመጥ ኣላማረው ወይስ ነገሩን በምሥጢር መያዛችን ነው? :mrgreen: የዓለም፣ ዓይኖች በሙሉ እንደሆን "ሸግርኒ" ላይ ናቸው፡ የላቭሮቭን በለስ ኣገማመጥ ለመታዘብ። ትንሽ እንዝናና እንጂ። :mrgreen: