Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የምስራቅ አፍሪካዋ ሌሴቶ (ዐባይ-ትግራይ) ይኸው 2 ዓመት አደረገች። በአፋር እና አማራ በኩል ለምታስገባቸው የዕርዳታ ይሁን የንግድ ሸቀጦች የጉምሩክ ቀረጥ አልከፈለችም።

Post by Abere » 20 Jul 2022, 10:19

የምስራቅ አፍሪካዋ ሌሴቶ (ዐባይ-ትግራይ) ይኸው 2 ዓመት አደረገች። በአፋር እና አማራ በኩል ለምታስገባቸው የዕርዳታ ይሁን የንግድ ሸቀጦች የጉምሩክ ቀረጥ አልከፈለችም። ስለዚህ አማራ ተከዜ ወንዝ ድንበር ላይ ግምሩክ ማቋቋም አለበት። በመቀጠልም በሰሜን ወሎ በኩል የጉምሩክ ከፍተኛ መተላለፊያ በሆነው ኮረም -ማይጨው ላይ እንድሁ የግምሩክ ጣብያ ያስፈልገዋል። በቀጣዩ ለሌሰቶ(Lesotho) ፈተና የሚሆነው የኮረም አላማጣ አካባቢ ጦርነት ይሆናል። ከቤቴ ግዛቴን ሳላስመልስ አልገባም ያለው ከፍተኛ የአማራ ፋኖ ብርጌድ ምሽግ ይዞ የተኩስ ትዕዛዝ እየተጠባበቀ ነው። አዲስ አገር መሆን ፈተና ነው። አፋር በበኩሉ ጠንካራ ግምሩክ በማቋቋም ህጋዊ የንግድ ትሥስር ማድረግ አለበት። Being a run away is always walking into a trouble future. Hello, Lesotho Tigray enjoy the treament from your exclusive neigbours of Amhara, Afar and Eritrea. Place a charm on Debretsion and Getcho neck :mrgreen: , they gave you this. mrgreen: