ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።
ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ። Now, Debretsion is the leader of the ሃንግ faction as Abiy is the leader of ሼኔ
Re: ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።
ፋኖ፥ ሲያረጅ፥ ደግሞ፥ የኢሳያስ፥ ባንዴራ፥ ተሸካሚ፥ ውሻ፤
Re: ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።
ፋኖ የፈጸመው ገድል ቢኖር የመለስ ዜናዊ ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ ቀሚስ በጫጭቆ ቀዳዶ፤አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ነው ያውለበለበው። ዛሬ ሁመራ ወልቃይት ይህ ሰንደቅ ተተክሎ ይውለበለባል - የዐባይ -ትግራይ ጨርቅ ተነቅሏል። ያለው ሃቅ ይኸ ነው። ፋኖ ሺ አመት ነበር ሺ አመታት ይኖራል።
Re: ኦነግ ሲያረጅ <ሼኔ> - ወያኔ ሲያረጅ <ሃንግ> ሆነ። የእበት ልጅ ትል ይሆናል እንድሉ።
ፋኖ፥ ምዕራብ፥ ትግራይ፥ የገባው፥ ታዝሎ፥ ነው። ሲመለስ፥ ግን፥ በማራቶን፥ ሩጫ፥ በእግሩ፥ ይመለሳል።