ዘቢዳሮች እጅግ እጅግ ተወዳጁን ምኒልክ ወስናቸው (የኢትዮጵያ መሃመድ ወርዲን) በማስታወሳችሁ እናመሰግናለን !!
ምኒልክ ተወልዶ ያደገው አዲስ ከተማ አብነት ሞላ ማሩ ሰፈር ነው ። በኋላ ሃረር ሄዶም እዚያ አድጓል። ምኒልክ በትውልዱ ክስታኔ ጉራጌ አይመስለኝ። ነገር ግን እዚህ ዘፈኑ ውስጥ ጥርት ያለ የክስታኔኛ አክሰንት ነው ያለው! እኔ ሳድግ አብልጬ የምወዳቸው አራት ዘፋኞች ነበሩ። ጥላሁን፣ አለማይሁ እሸቴ፣ ሙሃሙና ምኒልክ !! በቃ