Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

4 ዓይነት ትግሬ-ወያኔዎች እያየሁ ነው 1ኛ) የዐብይ ተቃዋሚ የሚመስሉ 2ኛ) የአብይ ደጋፊዎች 3ኛ) የአማራ ተቆርቋሪ የሚመስሉ 4ኛ) አማራ፥ኤርትራ፤ሶማልያ ስራቸው የሆነ። የተሰጣቸው ተልዕኮ

Post by Abere » 16 Jul 2022, 14:04

4 ዓይነት ትግሬ-ወያኔዎ እያየሁ ነው 1ኛ) የዐብይ ተቃዋሚ የሚመስሉ 2ኛ) የአብይ ደጋፊዎች 3ኛ) የአማራ ወዳጅ ተቆርቋሪ የሚመስሉ 4ኛ) አማራ፥ኤርትራ፤ሶማልያ ብቻ ስራቸው የሆነ። የተሰጣቸው የስራ ድርሻ መሆኑ ነው።ይህን ደግሞ ለማወቅ ብዙ የምርምር ስራ አያስፈልገውም። ለምሳሌ ሁሉንም የወያኔ ደጋፊዎች ተለዋዋጭ አስተያየት በዚህ ፎረም ላይ ማንበብ በቂ ነው። ለምሳሌ Ethoash ነባር የወያኔ ደጋፊ ነው። እንድሁ ሌሎችም እንደ እርሱ ነፍሳቸው እስኪ ወጣ ወያኔ ደጋፊዎች ናቸው። Ethoash የዐብይ ደጋፊ ነው - ይህ ደግሞ ተራ የሆነ ጉዳይ ነው በሌላ መልኩ ደግሞ እንድሁ የስራ ድርሻ ተሰጥቷቸው የሚያጭበረብሩ አሉ - የአማራ ወዳጅነት ደጅ የሚጠኑ፤ ሌሎች ደግሞ አማራ እና ኤርትራ በመሳደብ ጊዜ የሚሰው እንድሁ ደግሞ የውሸት የአብይ አህመድ ተቃዋሚ የሚመስሉ አብረው ግን ቁብ የሚጠጡ አሉ። የወያኔ አራዳነት ከፎረም ላይ አያልፍም። ኢትዮጵያ ነቅታለች - አማራ እጅግ አውቋል፡ ይህን ተራ ቀልድ ሌላ ቦታ ፈልጋችሁ አታሉ።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19273
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: 4 ዓይነት ትግሬ-ወያኔዎች እያየሁ ነው 1ኛ) የዐብይ ተቃዋሚ የሚመስሉ 2ኛ) የአብይ ደጋፊዎች 3ኛ) የአማራ ተቆርቋሪ የሚመስሉ 4ኛ) አማራ፥ኤርትራ፤ሶማልያ ስራቸው የሆነ። የተሰጣቸው

Post by Axumezana » 16 Jul 2022, 14:24

አበረ፥ ምርምርህ፥ ጥሩ፥ ነዉ። በመጀመርያ፥ ግን፥ ውስጥህ፥ ያለውን፥ የትግራይ፥ ሕዝብ ፥ጥግ፥ የነካ፥ጥርጣሬና፥ ጥላቻ፥ አስወግድ፥ በትክክል፥ እንድትመረምር፥ ይረዳሃል። የማይቀየረው፥ እውነት፥ የትግራይ፥ ህዝብና፥ የአማራ፥ ህዝብ፥ አብሮ፥ የኖረ፥ሕዝብ፥ ነው። ለወደፊቱም፥ በጥሩ፥ጉርብትና፥ ይኖራል።

Post Reply