Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13072
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Amazing : ነፍጠኞች ሲዋሹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

Post by Thomas H » 16 Jul 2022, 09:34

ሲሚ አጣሁ እንጂ ከክቡር ቶማስ ሐጎስ የሚያመልጥ ምንም ነገር የለም

አስረስ ማረ ዳምጤ

ፋኖ ዘመነ ካሴ ካለበት ውሰዱኝ ከኦነግ ክላሽ የማረከው የ12 አመት ታዳጊ !
በሸዋ ይፋት ሕዝብ ላይ ሰሞኑን በተከፈተው ወረራ ወቅት ወረራውን ለመከላከል ከተሰለፉ ፋኖዎች ጋር በቅርበት አንድ የ12 አመት ታዳጊ ይጠጋል በዚሕም ወቅት አንድ ኦነግ ታጣቂ በፋኖዎች ተመቶ ይወድቃል በዚሕ መሀል በዚያ ሁሉ የጥይት እሩምታ መሀል ገብቶ ይሔ የ12 አመት ታዳጊ ከኦነጉ ላይ ክላሹን ገፎ ታጠቀ !
ይሕ ታዳጊ ከእንግዲሕ ፋኖ መሆን እንደሚፈልግና ፋኖ ዘመነ ካሴ ጋር እንዲቀላቅሉት የፋኖ አባላቶቹን የጠየቀው !!!
ስሙንና ፎቶዉን የደበቅነው ለልጁ ደሕንነት ስንል ነው።
ፋኖ እንዴት እንደታጠቀ ለግርማ የሺጥላ አዲደርስልን ሼር አርጉ ።

Source: https://www.facebook.com/asres.mare

እውነታው ግን ይሄ ነው

Selam/
Senior Member
Posts: 17937
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Amazing : ነፍጠኞች ሲዋሹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ

Post by Selam/ » 16 Jul 2022, 09:47

አይ ፋኖ! እነሱም እንደወያኔ መዋቨት ጀመሩ? ኧረ አቁሙ እናንተ ውሸት እንደ አጋሜዎቹ አያምርባችሁም። ወላዲትን! :lol:

Thomas H wrote:
16 Jul 2022, 09:34

Post Reply