Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Right
Member
Posts: 4854
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የጉራጌ ክልል መሆን ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም! ጉራጌ የሆንክ ሁሉ ይህን ስማ!

Post by Right » 15 Jul 2022, 08:11

Both Horror and Halafi Mengede -two good examples
Are a learned men. They both live abroad and exposed to civilizations.

Look how the most backward human shortcomings “identification politics” do to them.
They both claimed to love Ethiopia in their own narrow view of existence and how to extract the most out of others.

They are not alone, I believe 50% of the population is like.

Sure, the Guraghies have every right for killil and the next step statehood. So is the Welayetas who are ahead of the Guraghies on the long queue.

Ethiopia as we know it gone, killization and an endless war cycle will dominate the next century.

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: የጉራጌ ክልል መሆን ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም! ጉራጌ የሆንክ ሁሉ ይህን ስማ!

Post by gearhead » 15 Jul 2022, 13:01

ለክልልነት ለ30-40 አመት የተዋጉለትና፣
ለ30-40 አመት የወጉት እንዴት ነው እኩል መብት የሚያገኙት??

No way!!

የህይወትን thermodynamic equilibrium ለመጠበቅ ሲባል፤ አማራና ጉራጌ በገሀነማዊ ጉልበት ተበትነው፣ ተበታትነው ፣ በራሳቸው ልጆች ደምና እልቂት የሚያገኙት መብት እንጂ በችሮታ የሚሰጣቸው መብት ሊሆን አይገባውም!!

የወጉትም ያዩታል ሲል የገሀነምን dialectically needed co-linearity ለማሳየት ነውና፣ ጉራጌና አማራ የከተተን ገሀነም ውስጥ ጎትተን መክተት ክርስቶሳዊ ህያው ምስክርነታችን ነው እንላለን!!

የመለስና የጀዋር ችሮታዊ ፓለቲካ Nov. 2020 expire አርጎ ወደገሀነብ ፖለቲካ ተሸጋግረናል!! አሜን!!

Tiago
Member
Posts: 3361
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የጉራጌ ክልል መሆን ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም! ጉራጌ የሆንክ ሁሉ ይህን ስማ!

Post by Tiago » 15 Jul 2022, 15:02

የራስ ክልል መመስረት ወይም መገንጠል ብቻ ሳይሆን መዋጥም /መሰልቀጥም አለ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የጉራጌ ክልል መሆን ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም! ጉራጌ የሆንክ ሁሉ ይህን ስማ!

Post by DefendTheTruth » 15 Jul 2022, 16:02

Negotiation is the norm of a democracy, else the choice could be way too expensive.

There is a saying in Amharic, something like:
motua yeqerebat ayiT yedemet afencha tashetalech

Give it a try and you will face it, here is the call to do it!


Horus
Senior Member+
Posts: 42917
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ክልል መሆን ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም! ጉራጌ የሆንክ ሁሉ ይህን ስማ!

Post by Horus » 15 Jul 2022, 21:19

ዲቲቲ
ማንም ሰው በቃላት ማንኛውም ነገር መፍጠር ይችላል ይባላል ። ተረቶቹን ከዚም ከዛም ቸክችካቸው ። የአንድ ህዝብ ህጋዊ መብት መጤ ተረኛ ስልጣን ላይ ቂጥጥ ባለ ቁጥር ለድርድር አይቀርብም። ለድርድር የሚቀርብ የመርካቶ ሸቀጥ ነው ። የህዝብ መብት ካላከበርክ የህዝብ ሃይል እንድታከብር ያደርግሃል! ታስታውሳለህ የትግሬዎች እብሪት ተረኛ በነበሩበት ዘመን? ካስታወስክ አንድ ነገር ልንገርህ፣ ካንተ የተሻለ ተረት ... 'ብልህ ከሌሎች ስህተት ይማራል፣ ጂል ከራሱ ስህተት ይማራል' ይባላል! ታሪክ ሰሪ ሕዝብ ነው ! የህዝቦችን መብት የማያከብር የጠዋት ጤዛ ነው፣ ጸሃይ እስከ ምትሞቅ የባክንና ከቀጥር በፊት ጉም ይሆናል ። አትርሳ!!!

Post Reply