Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: የመላ ጉራጌ ድምጽ፣ ጉራጌን በክለስተር መጨፍለቅ አይቻልም ! ይህ ስሙ!!

Post by Union » 14 Jul 2022, 23:28

I am glad you don't like Abiy anymore. No matter how good of a witaf neqay you are he sees you as your enemy because your as's is Habesha :lol: :lol: :lol: :lol:

Unfortunately, he will bring you more trouble.

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የመላ ጉራጌ ድምጽ፣ ጉራጌን በክለስተር መጨፍለቅ አይቻልም ! ይህ ስሙ!!

Post by simbe11 » 14 Jul 2022, 23:40

Horus,
I am not sure if you remember. But in another thread, a while back, I mentioned the need to combine the now proposed zones to create a common administration. If you see it as an Ethiopia, who can see it objectively, you can see it clear. There is a clear cultural and linguistic resemblance. And also the zones share geographic border. I believe the only problem you have is the location of the proposed administrative capital. I believe Hosan'a is the better choice because its more diverse than Wolkite. Diversity wise, I see Butajira diverse that Wolkite. Don't forget though, Wolkite is claimed by the Kebenas who are claiming they are not Guraghe either.

Horus
Senior Member+
Posts: 42915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመላ ጉራጌ ድምጽ፣ ጉራጌን በክለስተር መጨፍለቅ አይቻልም ! ይህ ስሙ!!

Post by Horus » 15 Jul 2022, 00:05

simbe11 wrote:
14 Jul 2022, 23:40
Horus,
I am not sure if you remember. But in another thread, a while back, I mentioned the need to combine the now proposed zones to create a common administration. If you see it as an Ethiopia, who can see it objectively, you can see it clear. There is a clear cultural and linguistic resemblance. And also the zones share geographic border. I believe the only problem you have is the location of the proposed administrative capital. I believe Hosan'a is the better choice because its more diverse than Wolkite. Diversity wise, I see Butajira diverse that Wolkite. Don't forget though, Wolkite is claimed by the Kebenas who are claiming they are not Guraghe either.
simbe11
ሲምቤ ሁለት ነገሮች ነው የምታደባልቀው፤ አንዱ ሸዋ ስለተባለው ክለስተር ነው። ሁለተኛው ጉራጌና ቀቤናን ለማዋጋት የሚሸረበው ሴራ ነው። መጀመሪያ ሸዋ የሚባል ከለስተር ፌክ ዉሸት ነው ። ኦሮሞ ም ዕራብ እና ምስራቅ ሸዋን ቆርቶ ወስዶ ኦሮሞ ተብሏል። ሰሜን ሸዋ አማራ ነው ። ሸዋ የለም። አሁን የዉሸት ሸዋን እንደ ምክን ያት ተወስዶ የጉራጌ ዘር ማጥፋት አይቻልም። ክልሎች በሙሉ ፈርሰው ኢትዮጵያ በክፍለ ሃገር ተከፋፈል ያ ማለት ደሞ አማራም ትግሬም ኦሮሞም ሌላው ክልሉን ያፍርስና አንድ አንሁን በቃ!

ጉራጌ የራሱ ክልል ይሆናል፣ ከዚያ ውጭ ያለው ጠብ ያለሽ በዳቦ ነው ። ሁለተኛ ጉራጌ አይሰደብም። ሕዝባችን ክልል መሆን እፈልጋለሁ አለ! የሲዳማ ድምጽ ሲከበር የጉራጌ ድምጽ የማይከበረበት ያቢይ መንግስት ከጉራጌ ጋር ሰላም አይኖረውም ! በቃ!

ደሞ ማንም በግድ ሆሳዕና አይወስደንም!

ሌላው ወልቂጤ ቅብጥር የሚባለው ሴራ ነው ። ጉራጌ ክልል ነው። ዋና ከተማውን ምን መሆን እንዳለበት ራሱ ይወስናል ። ጉራጌና ቀቤና ሁለቱ ህዝቦች በራሳቸው ሴራ ፣ ጉራጌ የጆካ አለው፣ ቀቤና ዎገት አለው እነሱ እይፈቱታል ። FYI ዎገት ማለት የጉራጌ ቃል ብቻ ሳይሆን ክስታኔኛ ቃል ነው ። ምክር፣ ምክክር ማለት ነው ። በአማርኛ ሙግት የሚለው ቃል ነው። ለቀቤና ከጉራጌ የበለጠ የሚቀርበው የለም። ዞሮ ዞሮ ጉራጌ ቀቤናን ለማዋጋት የሚሸረበው ሴራ ፈርሷል አናፈርሰዋልን ።

መስቃን ጉራጌና ማረቆ ለማዋጋት የተሸረበው ሴራ አክሽፈነዋል ። ከታች ያለው ቪዲዮ ተመልከት!

ይህው መስቃንና ማረቆ እኛ አንድ ነን እያሉ አንዱ ያንዱን ዘፈን ሲዘፍን !

Post Reply