-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Ethiopian insurgency training camps in Uganda?
ፈረንጆች ጌቶቻችን ለአመታት በሳውዲ እና በየመን እስር ቤቶች ውስጥ ይማቅቁ የነበሩትን በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ዎገኖቻችንን በትላልቅ አውሮፕላኖች ኡየጫኑ በግዳጅ ዎደ ዩጋንዳ በመውሰድ ወታደራዊ ሥልጠና ኡንዲያገኙ ኡያደረጉ ነው። ለነዚህ ተጋሩ ስደተኞቻችን ኡዚህም ሞት ኡዚያም ሞት፤ ሁሉም ያው ነውና ዩጋንዳ ቁጭ ብለው ሞታቸውን ኡየተጠባበቁ ይገኛሉ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ጁንታ ጢዒሙዎ አሎ፣ ዘመድ ጁንታ ግና ኻፊኡዎ እኒኦ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ጁንታ ጢዒሙዎ አሎ፣ ዘመድ ጁንታ ግና ኻፊኡዎ እኒኦ።
Re: Ethiopian insurgency training camps in Uganda?
ወደ ድንጋይ ዘመን የተመለሰችን የትግራይ ክፍለ ሀገር ከዚህ በታች ወደየት እንድት ወርድ ፈልገው ይኸን?
ደግሞስ በመሳርያ ጋጋታ እና በወታደር ብዛት ቢሆን ትግራይ ከዛሬ 2 አመት በፊት የኢትዮጵያን 85 ፐርሰንት የመከላከያ አጽዋራት እና ወታደሮች አዘምና ይዛ አልነበረም ወይ? ያን ያህል መሳርያ ተሸክማ ያልተሳካ አሁን እፍኝ በማይሞሉ ከአረብ አገር ስደተኛ ተመላሾች አጓጉዞ ምን ጉዳይ ሊፈጸም። ለመሆኑ ከድንጋይ ዘመን በፊት የነበረ ዘመን ይኖር ይሆን በታሪክ? ሌላ የድንጋይ ድንጋዮች ዘመን ካለ ትግራይ ክፍለ ሀገር ወደ እርሱ ዘብጥያ እየወረደች ነው። አሁን ለትግራይ ህዝብ የሚበጀው የመሳርያ አፈሙዛቸውን ሰብረው በእርሃብ ለሚሰቃየው እና የሁሉንም ዜጋ ልብ እየሰበረ ያለውን የእርሃብ ሰቆቃ ፎቶ እና ቪድዮ እንድ ቆም ለማድረግ ሰላማዊ ዜጋ ሁኖ መገኘት እና የእርሃብ ሰለባ ከሆኑት እናቶች እና ህጻናት አፍ ነጥቆ የሚበላውን ወያኔ በቃህ ጥፋ ማለት ነው። በበሬ ታርሶ ያልጠገበ - በአህያ አርሶ አያልፍለትም - ሙሉ ዘመናዊ 80% መከላከያ ይዞ ያላሸነፈ ትግሬ ወያኔ አሁን ከአረብ አገር ስደተኛ ሰብስቦ ሊያሸንፍ አይችልም። ወያኔ ከተሸነፈ 2 አመታት አለፈው። መቸም ውሸት እና ጉራ ባህል ስለሆነ አይከለከልም።

ይህን በረንዳ አዳሪ ምን አርግ ነው የምትሉት፣ ነጭ ብቻ በመሆኑ ኤክስፕርት ሆነ እንዴ ፣ በደሳሳው ጎጄ ፣ ጎመን በጤና ብሎ የሚበላ አንድ ነጭ አግንታቹ ትጫወቱብናላቹሁ
በእርግጠኝነት ነው የምላቹሁ ይህ ዶናት ነጭ ከእናቱ ጋራ ነው የሚኖረው ፣ ስራ ከመፍታቱ የተነሳ እራሱን እንዳልቻለ በደንብ ያስታውቃል ሌላው ቢቀር የራሱ የሆነ ቢሮ የለው እንዴ ምኑን ፈረንጅ ሆነ።
ይህ ደግሞ አቡዋራ ምንድነው የሚለው ። ነጩን ተከትላቹሁ ገደል ግቡ ነው የሚለው ። ትግሬዎች ምን ኡጋንዳ አስኬዳቸው ለመስልጠን ለመስልጠን። ሁለተኛስ ቢስለጥኑስ ምን አገባቹሁ እንደውም ግብፅ ሄደው ነው በደንብ የሚስለጥኑት ምንም ማለት አትችሉም ቡዳ አማሮች እናንተ አንዴ ኤርትራን ከጠራቹሁ በኋላ ነገር አበቃ ፣ ትግሬዎች ማንንም መጥራት ይችላሉ ከሱዳን ጋራ ሆነው መዋጋት ይችላሉ የምይችሉት ነገር የለም ፣ የፈለጉትን ሀገር ማስገባት መብታቸው ነው። ምን ታመጣላቹሁ።