Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19271
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Axumezana » 09 Jul 2022, 12:03

የደራርቱን፥ ከእውነት፥ ጋር፥ መቆም፥ ስናስብ፥ሀይለ፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥ ሲጨፈጨፍ፥አይኑን፥ መጨፈኑን፥ ሳያንሰው፥ ጠበንጃ፤ ማንሳቱና፥ የጦርነቱ፥ ፕሮፓጋንዲስት፥ መሆኑ፥ ከሀዲ፥ ብለው፥ ተገቢ፥ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Ethoash » 09 Jul 2022, 13:25

ሐይሌ በትግሬዎች ግዜ የመጣ ስው ነው። በትግሬዎች ግዜ ሀይሌ የሚሽለመውን ሽልማት ለሀይሌ እንጂ ለማንም እንዳይስጠ ያረጉት ትግሬዎች ናቸው። ይህ ማለት መቶ ሺህ ዶላር ሽልማት ካገኘ በሙሉ ሽልማቱን ገንዘብ የሚወስደው ሀይሌ ነው ማለት ነው። ይህ ታድያ ምን አዲስ ነገር ነው ልትል ትችላለህ ስለዚህ ላስረዳ

በምሩፅ ግዜ የሚሽለመውን በሙሉ የስፖርት ኮሚሽን መስጠት አለበት ለምን ቢባል እስፖርት ኮሚሽን ነው ያሳደገው ስለዚህ እስፖርት ኮሚሽኑ ገንዘቡን ሌሎችን ሊያፈራበት ይፈልገዋል ብለው የምሩፁን ገንዘብ ይወስድበት ነበር። አዋ ምርፅ ገንዘብ ከሌለው እንግዲህ ቡና ቤት ሲገባ መጠጥ ሲጠጣ ማንም ስለሚከፍልለት ይህንን ልክ እንደሽልማቱ ቆጥሮት መጠጡን ተያያዘው በመጠጥ ተለክፎ ቀረ። እሱ ብቻ አይደለም እነዚህ ቡዳ አማሮች ብዙ እስፖርተኞቻችንን በመጠጥ እየገዙ ገደለዋቸዋል ስለዚህ ይህ የአማራ ባህል ነው ግን ቀጥታ ገንዘብ ለምሩፅ መስጠት አይፈልጉም ስለዚህ ምሩፅ ሽልማቱ መጠጥ ነበር ግን እድሜ ለወይኔዎች ሐይሌ የስወ መጠጥ አይፈልግም ለምን መቶ ሺህ ዶላር ተሽልሞ በዚህ ላይ ብዙ ማስታወቅያ እየስራ ሚሊዬነር ሆን የምን የስወ መጠጥ ነው ። እሱ ብቻ አይደለም ከሐይሌ በኋላ የመጡት እነቀነኒሳ በሙሉ ሚሊዬነር የሆኑት በትግሬዎች ዘመን ነበር።

አንዳንድ ቡዳ አይ ይህ ግዜው ነው ሊሉ ይችላሉ አይደለም ለውጭ አገር መሮጥ በአማሮች በጣም አይደገፍም ነበር አሁን ግን ማንም አይከለክልህም ተሽጠህ እግር ኩዋስ መጫወት ወይም መሮት ለፈለግኸው አገር እግሩ ኩዋስ ተጫወታችን ዛሬ ሁለት መቶ አምሳ ሺህ ዶላር የሚክፈላቸው አሉ ። ይህ ብቻ አይደሉም በደርግ ግዜ እነ ታማኝ ለማኝ፣ አለምን ዞሮዋል ግን አንድ አምሳንቲም ሳይዙ ነው ኢትዬዽያ ተመልስው የገቡት ግን እቴዲ አፍሮ አሜሪካ ሄዶ በእንድ ምሽት አምሳ ሺህ ዶላር ሲያገኝ ያንን ሁሉ ዶላር ይዞ ወደ ኢትዬዽያ መግባት ይችላል። ዛሬ ዘፋኞቻችን ዱባይ ሄደው ማስቀርፅ የሚያረጉት የሚከፈላቸው በሙሉ የመጣው በትግሬዎ ተፈተው ስለተለቀቁ ነው። በደርግ ግዜ ያወ አገር ፍቅር አለ ። አገር ፍቅር ከስራህ ደግም ካሴት ማወጣት አትችልም። ካወጣህም ሳንሱር ይደረጋል ከዚያም አንድ ስለአገር ዝፈን ትባላለ እንግሊዘኛ አትቀላቅል ትባላለህ። ዛሬ ቴዲ አፍሮና ሌሎቹ በሬጎ ሙዝቃ የሚዘፍኑት በትግሬዎች ፍቃድ ነው ቴዲ በደርግ ዘመን ሕይሌ ስላሴ ማለት ይችል ነበር ወይ። በስባ መርፌስ ዘፍኖ ነገን ማየት ይችል ነበር ወይ። እነዚህ ራስታ ፀጉር የሚስሩት በሙሉ ትግሬዎችን ማመስገን አለባቸው ዳንሳቸውስ በጠቅላላ ታስረው ነበር የሚገፉት እንዲዚህ ቢበላቀጥ። አማሮች ስልጣን ኖሮቸው አይደለም ባይዙም በጣም ቡዳዎች ናቸው ተመልከት ዩኒ ማኛ የሚሉት ጉድ ለምን ራቁትሽን ደነሽ ብሎ ልክ እንደልጁ ሴት ዘፋኞቻችንን ለመቅጣት ይፈልጋል። እኔ ራቁታቸውን እንዲዘፍኑ አልፈልግም ግን እት ዝፈኑ አልልም ካልፈለግሁ ኪሊባቸው ን አላይም፣ ወይም ዘፈናቸውን አላይም አለቅ ደቀቀ ስውን ምንም የማያክብሩ ጉዶች ናቸው

ወድ ሐይሌ ስመልስ ይህ ሁሉ ሀብቱ የመጣው በወያኔ ግዜ ነው። ወያኔ ንብረቱንም ጠብቆለታል በአብይ ግዜ ግን ንብረቱን ስላልጠበቀለት በእስር ሚሊዬን ብር በላይ ጉዳት በቡና እርሻው ላይ ደርሶበታል በተመሳስይም በሁቴሎቹ ላይም። እንግዲህ የመንግስት ስራ ጥበቃ ከሆነ ወያኔዎች ጠብቀወለታል ግን አብይ ግን አልጠበቀለትም ግን ለምን ብሎ ነው ሀይሌ ወያኔን የከዳው ዶክተር አብይ ብሎት ይሆናል ግን ብልጥ ቢሆን በዘዴ ይህንን ማለፍ ይችል ነበር ደግሞም እዳ እኮ ነው አይ እርቅ እናርግ ቢል አማሮቹ ይነሱበታል ከዚህ በፊት መንግስት ነው የሚያስፈልገን ዲሞክራሲ አይደለም ብለሀል ብለው ወርደውበታል ስለዚህ ነብስ አውጪኝ ይሆናል ስለዚህ መፈረድ ከባድ ነው።

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by ethioscience » 09 Jul 2022, 13:34

ደደብ አጋሜዎች ሃይሌ በወቅቱ ስፖርተኞች መካከል የነበረውን መልካም ትብብርና ፍቅቅር አደነቀ እንጂ የጨለማው የአጋሜዎች ዘመን የት ጠፋ ብሎ አልናፈቀም፤፤ ማንም አማራ እንደአጋሜ የሚጸየፈውና ስሙን መጥራት የማይፈልገው ህዝብ የለም :idea: :idea: :idea: ይህ ግልጽ ስለሆነ እወቁት :idea: :idea: ወደፊትም ጎረቤት ተሆኖ የመኖሩ ጉዳይ ጨረቃ ላይ ነው እንኳን አጋሜዎች መጥተው አብረን ካልኖርን ብሎ ለመናፈቅ :idea: :idea:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Ethoash » 09 Jul 2022, 14:04

ethioscience wrote:
09 Jul 2022, 13:34
ደደብ አጋሜዎች ሃይሌ በወቅቱ ስፖርተኞች መካከል የነበረውን መልካም ትብብርና ፍቅቅር አደነቀ እንጂ የጨለማው የአጋሜዎች ዘመን የት ጠፋ ብሎ አልናፈቀም፤፤ ማንም አማራ እንደአጋሜ የሚጸየፈውና ስሙን መጥራት የማይፈልገው ህዝብ የለም :idea: :idea: :idea: ይህ ግልጽ ስለሆነ እወቁት :idea: :idea: ወደፊትም ጎረቤት ተሆኖ የመኖሩ ጉዳይ ጨረቃ ላይ ነው እንኳን አጋሜዎች መጥተው አብረን ካልኖርን ብሎ ለመናፈቅ :idea: :idea:
አንተ ደደብ ለምንድነው ሳይንስ ብለህ የስምህ ቅፅል ያረግህወ ምንም ከሳይንስ ጋራ የተገናኘህ አይመስልም። ሐይሌ የሚለውን ስማ ባሌቤቱን ካናቁ አጥሩን አይነቀንቁ፣ ይባላል ሌላው ደግሞ በፊለፊት የገባ ሌባ ናቀኝ ከዋላ ከገባው። ማለት በፊለፊት የገባው ሌባ ባለቤቱን ስለናቀ ቢነቃም አሩን አብልተን እንዘርፈዋለን ብሎ ነው የሚገባው ከኋላ የገባው ግን ከተነሳህ ሊሮጥ ነው ስለዚህ ትንሽም እክብሮሀል ማለት ነው።

ሀይሌ የሚለውን ከስማህ በትግሬዎች ዘመን ማን ሐይሌን ቀና ብሎ የሚያይ ነበር እንኩዋን ሊስድቡት ዛሬ ግን ልክ እንደተራስ ስው ስሙን ይዘረጥጡታል ይዋሻሉ የማይሉት ነገር የለም ይህ ሁሉ ስለናቁት ነው። በትግሬዎች ግዜ አንዲት ወንድ ናት የጥላቻ ስድብ ት ሳደብ ወድያው ነው ቀፍድ ደው የሚያስተሙራት። ታስታወሳለህ ተስፋዬ አባባ ተስፋዬ ቀልደኛው ለልጆች ቀልድ የሚያወራው አንዲት ህፃን ጋላ ብላ በሱ ፕሮግራም ከቲቪ ላይ ነው ያባረሩት ፣ ግን አብይ ኦሮሞዎች ከብት ሲባሉ ፣ ስገጤ ሲባሉ ዝም ብሎዋልና ማንማንና ያከብራል ዘሬ ሐይሌ ሱቁን ሊያቃጥሉበት ይችላሉ አንድ የስዓት እላፊ ቢያወራ ስለዚህ ከመንግስት በላይ ዩቲቪን እየፈራ የሚኖርበት እንደመጣ ከፊቱ ላይ ይታያል በጣም የሚያሳዝን ግዜ ነው ያለንበት ግዜ ትናንት ፈስ የሚያስጨርሱት ወይኔዎች የሉም ስለዚህ አንተም የፈለግህውን አወራ ፍሪደም ነው ብለህ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Sam Ebalalehu » 09 Jul 2022, 14:36

" በትግሪዎች ዘመን" ሀይሌን ቀና ብሎ የሚያየው አልነበረም ተባልን። ለምን ? ቀና ብሎ ተመልካቹ ይቀፈደዳል አለምንም ጥያቄ። ያንን ዘመን ማጣታችንን - የትግሪዎች ዘመን -- በቁጭት ማስተዋስ አለብን ተባልን።
ይሄ ጥልቅ የፖለቲካ ትንታኔ ነው whether one believes the existence of የትግሬዎች ዘመን or not. I swear though there was a TPLF ዘመን።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Ethoash » 09 Jul 2022, 15:19

Sam Ebalalehu wrote:
09 Jul 2022, 14:36
" በትግሪዎች ዘመን" ሀይሌን ቀና ብሎ የሚያየው አልነበረም ተባልን። ለምን ? ቀና ብሎ ተመልካቹ ይቀፈደዳል አለምንም ጥያቄ። ያንን ዘመን ማጣታችንን - የትግሪዎች ዘመን -- በቁጭት ማስተዋስ አለብን ተባልን።
ይሄ ጥልቅ የፖለቲካ ትንታኔ ነው whether one believes the existence of የትግሬዎች ዘመን or not. I swear though there was a TPLF ዘመን።
አንተ ደደብ እስቲ አሜሪካ አፍህን ክፈት የስው ስም አጥፋ ይቀፈዱዱሀል እድሜ ልክህን ነው ስራ የሚያስጡህ ጥቁር ነጥብ በወንጀል መዝገብ ላይ መዝገበውህ። ህጉ እንደወሃ የቀጠነበት አገር ላይ ተቀምጠህ እንዴት ሕገ ወጥነትን ታበረታታለህ ። ማን ይናገርሀል አሜሪካ ወስጥ ማን ስላንተ ወስቱን አውርቶ በስላም ያደራል ፣ ዝም ብለህ ተራ ወንጀለኛ የነገስበት ዘመን ማን አባቱ ነበር ሐይሌን የሚናገረው አሜሪካ ቢኖር ኖሮ በዚህ ላይ ያን ሁሉ ኢንቨስትመንት ቢያረግ ከድሀ ጋራ ሳይገናኝ ነበር የሚኖረው። ግን ምን ያረጋል እንደአንተ አይነቱ እባብ እባላለሁ ፈጥሮዋል ይህ የእብድ ዘመን

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Sam Ebalalehu » 09 Jul 2022, 16:08

ግን እኮ አንተ የምታመልከው ሰውየ " ማንም ሰው መለሰ መላጣ የማለት መብት አለው ችግሩ መለጣህን እንንካው ሲባል ነው" ብሎ ነበር። ስህተት ነው ?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 13:07

Sam Ebalalehu wrote:
09 Jul 2022, 16:08
ግን እኮ አንተ የምታመልከው ሰውየ " ማንም ሰው መለሰ መላጣ የማለት መብት አለው ችግሩ መለጣህን እንንካው ሲባል ነው" ብሎ ነበር። ስህተት ነው ?
መለስ ዘናዊ መላጣ ሳይሆን መላጣ ማለት ግን ወንጀል ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17937
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Selam/ » 11 Jul 2022, 14:57

Kichamam woyane - Do you know why there is more vulgarity these days than during TPLF time? It’s because the rude & vulgarian agames came down from their high horse to the ground to plant their inherent hate seed. It’s like an unemployed cop or tax collector would naturally turn to robbery. KIFFU!

Ethoash wrote:
09 Jul 2022, 14:04
ethioscience wrote:
09 Jul 2022, 13:34
ደደብ አጋሜዎች ሃይሌ በወቅቱ ስፖርተኞች መካከል የነበረውን መልካም ትብብርና ፍቅቅር አደነቀ እንጂ የጨለማው የአጋሜዎች ዘመን የት ጠፋ ብሎ አልናፈቀም፤፤ ማንም አማራ እንደአጋሜ የሚጸየፈውና ስሙን መጥራት የማይፈልገው ህዝብ የለም :idea: :idea: :idea: ይህ ግልጽ ስለሆነ እወቁት :idea: :idea: ወደፊትም ጎረቤት ተሆኖ የመኖሩ ጉዳይ ጨረቃ ላይ ነው እንኳን አጋሜዎች መጥተው አብረን ካልኖርን ብሎ ለመናፈቅ :idea: :idea:
አንተ ደደብ ለምንድነው ሳይንስ ብለህ የስምህ ቅፅል ያረግህወ ምንም ከሳይንስ ጋራ የተገናኘህ አይመስልም። ሐይሌ የሚለውን ስማ ባሌቤቱን ካናቁ አጥሩን አይነቀንቁ፣ ይባላል ሌላው ደግሞ በፊለፊት የገባ ሌባ ናቀኝ ከዋላ ከገባው። ማለት በፊለፊት የገባው ሌባ ባለቤቱን ስለናቀ ቢነቃም አሩን አብልተን እንዘርፈዋለን ብሎ ነው የሚገባው ከኋላ የገባው ግን ከተነሳህ ሊሮጥ ነው ስለዚህ ትንሽም እክብሮሀል ማለት ነው።

ሀይሌ የሚለውን ከስማህ በትግሬዎች ዘመን ማን ሐይሌን ቀና ብሎ የሚያይ ነበር እንኩዋን ሊስድቡት ዛሬ ግን ልክ እንደተራስ ስው ስሙን ይዘረጥጡታል ይዋሻሉ የማይሉት ነገር የለም ይህ ሁሉ ስለናቁት ነው። በትግሬዎች ግዜ አንዲት ወንድ ናት የጥላቻ ስድብ ት ሳደብ ወድያው ነው ቀፍድ ደው የሚያስተሙራት። ታስታወሳለህ ተስፋዬ አባባ ተስፋዬ ቀልደኛው ለልጆች ቀልድ የሚያወራው አንዲት ህፃን ጋላ ብላ በሱ ፕሮግራም ከቲቪ ላይ ነው ያባረሩት ፣ ግን አብይ ኦሮሞዎች ከብት ሲባሉ ፣ ስገጤ ሲባሉ ዝም ብሎዋልና ማንማንና ያከብራል ዘሬ ሐይሌ ሱቁን ሊያቃጥሉበት ይችላሉ አንድ የስዓት እላፊ ቢያወራ ስለዚህ ከመንግስት በላይ ዩቲቪን እየፈራ የሚኖርበት እንደመጣ ከፊቱ ላይ ይታያል በጣም የሚያሳዝን ግዜ ነው ያለንበት ግዜ ትናንት ፈስ የሚያስጨርሱት ወይኔዎች የሉም ስለዚህ አንተም የፈለግህውን አወራ ፍሪደም ነው ብለህ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Ethoash » 11 Jul 2022, 16:10

Selam/ wrote:
11 Jul 2022, 14:57
Kichamam woyane - Do you know why there is more vulgarity these days than during TPLF time? It’s because the rude & vulgarian agames came down from their high horse to the ground to plant their inherent hate seed. It’s like an unemployed cop or tax collector would naturally turn to robbery. KIFFU!

ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የ saying the oromo losing long distance running to the golden today the golden took over the long distance running .

Selam/
Senior Member
Posts: 17937
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከሀዲው፥ ሀይለ፥ ገብረስላሴ፥የወያኔ፥ እህአዴግ፥ ዘመንን፥ ናፈቀኝ፥ ይላል!

Post by Selam/ » 11 Jul 2022, 19:29

Golden, heavenly, precious, cougar, chocolate,… all Ethiopians. Just take out TPLF snakes out of the calculus.

Ethoash wrote:
11 Jul 2022, 16:10

Post Reply