Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Digital Weyane » 10 Jul 2022, 03:59

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Somalia President travels to Eritrea for a four-day Official visit

Mogadishu, Somalia (Horn Observer) -- Somalia President Hassan Sheikh Mohamoud on Saturday traveled to Eritrea, where he was received by President Isaias Afwerki of Eritrea, officials said.

"On the invitation of President Isaias Afwerki, the President of the Federal Republic of Somalia, H.E. Mr. Hassan S. Mohamud, arrived in Asmara this afternoon for a four-day official visit. Pre. Mohamud & his delegation were accorded warm welcome by Pre. Isaias on their arrival” Yemane G. Meskel, Eritrean Information minister said, ” The two Presidents will hold talks on further consolidation of the warm ties between the two countries as well as on regional issues of mutual interest. Pre. Hassan Sheikh Mahmud & his delegation will also visit various parts of the country and ongoing development programmes”

In another statement from Villa Somalia said that during the visit, the President Mohamoud will hold discussions with his counterpart on a range of bilateral issues of common interest to both nations.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Digital Weyane » 10 Jul 2022, 14:36

የመሃልና የመስመር ትግራዋይ ዎንድማችን Meleket ሊያብድ ነው ልበል ወይስ አብዷል ብየ ላውራለት? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

kerenite
Member
Posts: 4680
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by kerenite » 10 Jul 2022, 14:58

Digital Weyane wrote:
10 Jul 2022, 03:59
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Somalia President travels to Eritrea for a four-day Official visit

Mogadishu, Somalia (Horn Observer) -- Somalia President Hassan Sheikh Mohamoud on Saturday traveled to Eritrea, where he was received by President Isaias Afwerki of Eritrea, officials said.

"On the invitation of President Isaias Afwerki, the President of the Federal Republic of Somalia, H.E. Mr. Hassan S. Mohamud, arrived in Asmara this afternoon for a four-day official visit. Pre. Mohamud & his delegation were accorded warm welcome by Pre. Isaias on their arrival” Yemane G. Meskel, Eritrean Information minister said, ” The two Presidents will hold talks on further consolidation of the warm ties between the two countries as well as on regional issues of mutual interest. Pre. Hassan Sheikh Mahmud & his delegation will also visit various parts of the country and ongoing development programmes”

In another statement from Villa Somalia said that during the visit, the President Mohamoud will hold discussions with his counterpart on a range of bilateral issues of common interest to both nations.
Fiyametta,

You came up with an old image. According to you report, you idiotically shared that your god dictator issu welcomed the new president of somalia. However.. Lol and sittin lol. You brought the image of the ousted president FORMAJJO and not the newly elected president of Somalia. I thought you higdefites were smart. Lol

Update your thread.

P. S. According to bbc tigrigna news this evening, the somali president was not allowed to meet face to face with the conscripted somalis who are forcefully stationed in eritrea. Call them victims of the previous president FORMAJO.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37349
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Zmeselo » 10 Jul 2022, 16:04

The BBC (British Bullshît Corporation) never makes mistakes, according to some white worshipping enslaved negroes! :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Digital Weyane » 10 Jul 2022, 16:29

አው ዝሓለፉ ዕስራይ ሸውዓተይ ዓመታት አሜሪካውያን ጎይተትና ሓንጎል የብልናይ እምበይ ልዓና ተጋሩ ቡዙሕ ወተሃደራዊ ሥልጠና ይህቡና ነይሮም እዮም። አውዙይ ሕዚ ግዝየ ሶማልያውያን ብኤርትራ ወተሃደራዊ ሥልጠና ክወሃቦም እንትንርኢ ንዓና ተጋሩ ልዓቐብ ዘብለና ምኽንያት ብጥራሽ ክርድአኒ የኻአለይ። ናይ ዓለም ሓያላት ሃገራት ወተሃደራዊ ሥልጠና ክህቡ ሓዱሽ ነገር የኾነይ። እስቲ ንለብም ተጋሩ ወገናተይ፣ ፉንጫሕ መሰንገለይ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Digital Weyane » 10 Jul 2022, 16:47

ለአመታት በአረብ አገር ኡስር ቤቶች ይማቅቁ የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩ ስደተኞች ዎገኖቻችን በፈረንጆች ጌቶቻችን አውሮፕላኖች ተጭነው በግዳጅ ዎደ ዩጋንዳ ተወስደው ወታደራዊ ሥልጠና ኡየተሰጣቸው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Digital Weyane » 10 Jul 2022, 16:59

ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት <<የኤርትራና የኢትዮጵያ ጠላት ነው>> ብሎ በማሰብ <<አዮኻ ናይና!>> ኡያለ ሲያጨበጭብለት ነበር። ነገሩ ግን የተገላቢጦሽ ሆነ። ከዚህ ጅልነት ሞት ይሻላል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳትን አስጠነቀቁ

Post by Meleket » 11 Jul 2022, 05:03

እነ ዋሽቶ ኣያፍሬ ያገራችን ተራ ካድሬዎች የባጥ የቆጡን ሲቀባጥሩ፡ 'የሰውንም ሃሳብ እናውቃለን' ብለው በሚዘባርቁበት ወቅት፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጀግናው ፋርማጆን በምርጫ አሸንፈው ሱማሊያን ለማስተዳደር ቃል የገቡትን ኣዲሱን የሱማሌ ብረዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድን ካገራችን ብረዚደንት ጋር አስተቃቅፈናቸዋል።
ኣንደኛውን በማስክ አንደኛውንም አለማስክ :lol:
ኣንደኛውን በመነጥር ኣንደኛውንም ኣለመነጥር እንዲህ አድርገን አጨባብጠናቸዋል :mrgreen:

ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የዋዛ ባለመሆናችን፡ ሱማሊያ ለኤርትራ ህዝብ የነጻነት ትግል ላደረገችው ከፍተኛ የሞራልና የማቴሪያል ድጋፍ፡ እኛም በተራችን “ንዝገበረልካ ግበረሉ ወይ ንገረሉ” ማለትም “መልካም ላደረገልህ አካል፡ ኣንድም መልካም አድርድግለት ኣሊያም መልካሙን ስራ ንገርለት” እንዲሉ ቀደምቶቻችን፤ እኛም፡ የሱማሊያ ህዝብ በትጥቅ ትግል ወቅት ላደረገልን ከፍተኛ ውለታ፡ ሱማሊያ አንድነቷ ተጠብቆና ጸንታ በሁለት እግሮቿ እንድትቆም በማሰብ፡ ለልጆቿ ወታደራዊ ስልጠና በመስጠት፡ ውለታ በጥቂቱም ቢሆን ለመክፈል ሞክረናል። “ከለኻን ከለካን ግበር መዘከሪ” ነው ጉዳዩ።

ከኤርትራ ህዝብ ጐረሮ እየተቀነሰ፡ ለ3 ዓመታት ሙሉ ወጫቸውን በመሸፈን ወታደራዊ ስልጠና ያገባደዱትን የሱማሌ ልጆች እንዲህ አድርገን በምርጫ አሸናፊ ሆነው በወጡት በአዲሱ የሱማሊያ ብረዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ፊት አስመርቀናቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

እነ “ዋሽቶ ኣያፍሬ” የኛ ተራ ካድሬዎች፡ ደግሞ በሰለጠነ መንገድ በቦለቲካ ተወዳድሮ ተሸንፎ ለአሸናፊው በጨዋ ደንብ ተቃቅፎ ስልጣን ያስረከበውን ፋርማጆን "ጀግና" ማለታችን እጅግ ያስቆጣቸው ኣካላት አንባቢን ለማደናገር እንዲህ ሲዘላብዱ ኣስተውለናቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
Digital Weyane wrote:
10 Jul 2022, 16:59
ታላቁ ጁንታው ዎንድማችን አይተ Meleket አዲሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት <<የኤርትራና የኢትዮጵያ ጠላት ነው>> ብሎ በማሰብ <<አዮኻ ናይና!>> ኡያለ ሲያጨበጭብለት ነበር። ነገሩ ግን የተገላቢጦሽ ሆነ። ከዚህ ጅልነት ሞት ይሻላል! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ . . .
እነ “ዋሽቶ ኣያፍሬ” የወያኔ ተራ ካድሬዎች ጠብደል ካድሬዎቹም ጭምር፡ እነኝህ የሱማሌ ልጆች በትግራዩ ጦርነት ተማግደው አልቀዋል ብለው ሲፎልሉና ሲሸልሉ የመረጃ ታዛዚዎች እንደታዘቧቸው የሚታወስ ነው!

ጀግናው የሱማሊያ ህዝብ ኣሁንም እንኳን ደስ ያለህ በማለት በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር የመልካም ምኞት መግለጫችንን እናዥጎደጉድልሃለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 5#p1301285
:mrgreen:

Post Reply