Re: Abiy Ahimed equates the Amhara genocide to gun violence in the USA [VIDEO]
ዐብይ አህመድ የሚይስገድላቸው ዜጋዎች፤
- በቀን 1 ጊዜ እንኳን በአግባቡ መመገብ የማይችሉ
- የተሟላ አልባሳት የሌላቸው
- የትምህርት ዕድል የተነፈጋቸው
- መምረጥ እና መመረጥ የማይችሉ ጭቁን
- እራሳቸው መጠበቂያ መሳርያ እንዳይዙ ወንጀል የሆነባቸው
- ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንዳይችሉ በታጣቂ የሚጠበቁ ወንጀለኞች
-በማንነታቸው ብቻ በሚገዙት ማንኛውም ዕቃ ላይ ልዩ የዋጋ ጪማሬ የሚደረግባቸው
-ልዩ የግብር ክፍያ የሚከፍሉ ናቸው
ከሞቱ በኋላ የህልፈት ስታትስቲካቸው በበለጸገው አለም እንደ በለጸገው ህዝብ ሁሉ ኑረው በአደጋ ከሞቱት ጋር እኩል ይነጻጸራሉ። ለምን በቁም እየገደሉ፤ ሲሞቱም እየገደሉ ከሞቱ በኋ ስታትስቲካቸውን ማበልጸግ የኦሮሙማ ብልጽግና ፓርቲ መርሆ ይሆን?
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Abiy Ahimed equates the Amhara genocide to gun violence in the USA [VIDEO]
ይኸ ሰውዬ ስንት ሰው ነው መግደል የሚፈልገው? እያለ ያለው እኮ በሰው ሞት ቁጥር ከዓለም ኋላቀር አገር ነን ነው። የግድያ ፍጥነቱ በስንት ዲጅት (rate of Killing Amhara) እንድሆን ነው የሚፈልገው? እንደዚህ ያለ ገልቱ እንኳን አያለሁ ብዬ በፍጹም ጠብቄ አላውቅም።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44