ፕሬዝዳንት ሳህለ፡ በብልፅግና ተብዬው የአብይ ዘመን “የጭካኔ ጥግ” አይተናል
Last edited by eden on 24 Jun 2022, 12:10, edited 3 times in total.
Re: President Sahle finally opens her eyes, speaks up after several years full of atrocities all over the country
ልብ ካላት እና የምር ከአንጀቷ ከሆነ ለምን እረግጣ አትወጣም - በቃኝ ብላ አትወርድም? ከአንገት በላይ ወሬ ነው። ሌላዋ የኦሮሙማ የማዕድ ቤት ቢላዋ ሁና አማራን የምታሳርድ ተባባሪ ነች። በታሪክ አብራ ተጠያቂ ናት።