
from this to this
Currently Ms Zenebech is using the biogas to cook snacks to sell at the police station next door, but her longer term aim is to sell the bags of gas to nearby homes, along the lines of the business model suggested by B-Energy.
Each balloon backpack holds 1.2 cubic metres of gas, enough for about five hours of cooking. Ms Zenebech plans to sell them for 10 Ethiopian birr (50 cents; 31 pence).
The heat and fire resistant bags come with a tap and pipe, which users simply attach to their gas stove.

አባይ የቅጠል ስብሳቢዎቹን ከእንጦጦ ሲያባርራቸው ፣ የት ይወድቃሉ ብሎ አስቦ ይሆን ፣ ግድ የለም አንዲት ጀርመናዊ ብልሀት አግኝቼላቸው ትላለች ለአራት ስዓት የሚቆይ የባዬ ጋዝ ምርት ይዤ ብቅ ብያለሁ ብላለች ፣ ታድያ እነዚህ ቅጠል ተሽካሚዎች ዛሬ ጋዝ ሊሽከሙ ነው ። ልክ እንደአየር ይቀለለ ጋዝ ተሽክመው ፣ ጋዙን ሽጠው የእለት ጉርሳቸውን ያገኛሉ ማለት ነው። የሚገዙዋቸው ደግሞ ጋዙን ተጥቅመው
እንጀራቸውን ይጋግራሉ ማለት ነው። ከዚህ በፊት በባዬ ጋዝ እንጀራ ለመጋገር ባዬ ጋዙ አቅም አነበረውም ታድያ ይህን ችግር የአገራችን ልጆች ፈትተው ዛሬ እንጀራ በባዬ ጋዝ መጋገር ተችሎዋል። የባዬ ጋዝ ጥቅሙ ዶላር አያስወጣንም፣ ለአገራችን ሴቶች የስራ እደል ይስጣል። ለተጠቃሚውም ከቡታ ጋዝ ወርፋና ወድ ዋጋ ተርፎ በአፋጣኝ እንጀራውን መጋገር ይችላል። በርካሽ ዋጋ አገሩንም በዚያው እየረዳ። ለባዬ ጋዝ የሚያመርቱት ደግሞ እከብት እዳሪ ሽታና ዝንብ ከሚስብ ወድ ሃይል ምርት ተቀይሮ የገቢ ምንጭ ይሆናል ። ከባዬ ጋዙም የተርፈው ምርት ለማዳበሪያ ይጠቅማል ። ማዳብርያ ከውጭ ማምጣት ቀረ ማለት ነው።

