ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር
ኢትዮጵያዊያን እጅግ በብዙ መንገድ የወደቅን ሕዝብ ነን። ኢትዮጵያዊያን ማህበራዊ ሰላም መፍጠር የተሳናቸው፣ የፖለቲካ ሰርዓት መፍጠር የተሳናቸው ፣ የኢኮኖሚ ስርዓት መፍጠር የተሳናቸው፣ አንድ ሕዝብ መሆን የተሳናቸው፣ አንድ አገር ማቆም የተሳናቸው፣ ሕዝባዊም ሆነ አገራዊ ራዕይ ማየት የተሳናቸው፣ ዘመኑ የሚጠይውን ስልጣኔ ማድራጀት የተሳናቸው፣ ጠቃሚ እውቀት መቅሰም፣ ጥልቅ ሃሳብ ማሰብ የተሳናቸው፣ መንገድ የጠፋቸው በጭለማ ውስጥ የሚመላለሱ ሕዝብ ናቸው ። በዚህ አሳዛኝና አሳፋሪ ውድቀታችው ውስጥ እየበቀለ ያለ አንድና ብቸኛ ቅዱስ ካልቸር የኢትዮጵያን ኢኮሎጂ ከሞተበት ለማስነሳት መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተቀበልው የአረንጓዴ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ነው።
Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር
ገፅታ ግንባታ እሰራለው ብለህ ከንቱ አትሰባበር
አብይ እንደሆነ በድፍን ኢትዮጵያ የተተፋ መሪ ነው
የሆንክ ልፋ ያለው ነገር ነህ ግን
ውታፍ ነቀላ ሱስ ሲሆን ባንተ አየው፣ ከምር lol
አብይ እንደሆነ በድፍን ኢትዮጵያ የተተፋ መሪ ነው
የሆንክ ልፋ ያለው ነገር ነህ ግን
ውታፍ ነቀላ ሱስ ሲሆን ባንተ አየው፣ ከምር lol
-
Union
Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር
ውታፍ ነቃይ ማለት አንተ ነህ። በቃ። ዝቃጭ። ውዳቂ

ህውሀት እና ኦነግ እንጂ ውዳቂ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም ሀያል ነው። ህዝቡን ለቀቅ አድርግ አንተ ውታፍ ነቃይ ደደብ። አንተ ስለተከሰከስክ ህዝቡም አብሮ የወደቀ ለማስመሰል ስትጋጋጥ እያየንህ ነው

ህውሀት እና ኦነግ እንጂ ውዳቂ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም ሀያል ነው። ህዝቡን ለቀቅ አድርግ አንተ ውታፍ ነቃይ ደደብ። አንተ ስለተከሰከስክ ህዝቡም አብሮ የወደቀ ለማስመሰል ስትጋጋጥ እያየንህ ነው
-
Union
Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር
ውታፍ ነቃይ ብሎ ኢትዮጵያዊ የለም
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11001
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር
Horus,
I think the government must not telling, the reason they are failing is probably there is shadow government l think. If so the danger of hiding this secret will make Ethiopia fail even more
I think the government must not telling, the reason they are failing is probably there is shadow government l think. If so the danger of hiding this secret will make Ethiopia fail even more