የዚህን ጥያቄ ሁነኛ መልስ ኣለመረዳት፡ የተራ ካድሬዎቻችንን የቦለቲካ ዝቅጠት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡ በመሆኑም በነዚህ ተራ ካድሬዎቻችን እፍረተቢስነት፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እናዝናለን።
አንድን ህዝብ ካንተ በላይ ኣውቅልኃለሁ ማለት አይቻልም። የትግራይ ጉዳይ የትግራይ ህዝብን ይመለከታል፡ የኤርትራ ጉዳይ ደግሞ የኤርትራ ህዝብን ይመለከታል። የኢትዮጵያ ጉዳይ ደግሞ ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብን ይመለከታል። ከዚያ በተረፈ ግን ወፈፍ የሚያደርጋቸው ተራ ካድሬዎች፡ ስለሁሉም ህዝብ ከኛ ሌላ አዋቂ የለም የሚል ፈሊጥ ማራገባቸው ምንነታቸውንና እራቃቸውን ለህዝብ ይፋ አድርጎ የሚያሳይ በመሆኑም እኛ ኣንቅረን እንደተፋናቸው አስተዋዮችና ብልሆችም ኣንቅረው . . .!
Weyane.is.dead wrote: ↑15 Jun 2022, 12:59Game over le ante new. Leba achberbari weyane vermin.
. . .
Digital Weyane wrote: ↑15 Jun 2022, 21:14ጡያቄው መሆን ያለበት፣ ጁንታው ዎንድሜ Meleket በሞፈጠሩ ውድ ኡናታችን ትግራይ ሙን አተረፈች ነው።![]()
![]()
ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket, yabello የሚለውን ሌላው ኒክኔሙ ተጠቅሞ ይለጥፋቸው የነበሩ ፖስቶች ሲገለጡ ኡጅግ የዘቀጡ ከመሆናቸው የተነሳ ለብሽሽቅ የሚለጥፋቸው ሁሉ ነው የሚመስለው። ሰይጣኑ አሁን በኤርትራዊ ተመስሎ መጣ።![]()
![]()