"አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞ ጠል ፅንፈኛ የሆኑ የኦሮሚያ መዝሙር ለምን ተዘመረ አሉ" ይላል ሴረኛው አብይ፣፣ እንደማጣቀሻም፣ የ ሊሴ፣ ግሪክ፣ ቱርክ፣ ጀርመን ስኩልን ጠቅሶ እነሱ ሲዘምሩ ምንም ያላለ ኦሮምኛ ሲዘመር ግን የማይመቸው እንዴት ኢትዮጵያዊ ሊባል ይችላል ይላል
ግን ያልነገረን ቢኖር የኦሮምኛ መዝሙር ቴክስት ስለ ኦሮምያ ታላቅነት እና ስለ ኢትዮጵያ ኮሳሳነት መሆኑን ነው፣፣ ይህንን ነው ሌላውም እንዲዘምር የፈለገው
አንድ የኦሮሞ ሹም በቅርቡ አንድ ስብሰባ ውስጥ ያለውን አስታወስኩና ለካ ኦሮሙማ መስመሩን ቀርጿል አልኩ፣፣ ይህ ሹም "ኢትዮጵያ የኦሮምያ ነች" ነበር ያለው በሆነ ንትርክ ውስጥ፣፣ እናም የኦሮምያ መዝሙር ሌላው ላይ ሊጫን እየተፈተሸ መሆኑ ነው
አይን ያወጣ የጎሳ ጉማሬዎች ፍላጎት ገሀድ ሲወጣ !