
ከንቲባ አበደች ደደቤ በመሃል ከተማ ውስጥ በጎርፍ ለተወሰደው ሕፃን ኃላፊነት አልወስድም አለች
ማርኮን ከት/ቤት ሲወጣ የወሰደው ጎርፍ አስክሬኑን የት እንዳደረሰው እስካሁን አልታወቀም። ዛሬ ስምንተኛ ቀኑ ነው ። ወላጆቹ እና ታላቅ ወንድሙ ምን አይነት የስቃይ ቀናቶችን እንዳሳለፉ መገመት ቀላል ነው ።


Re: ከንቲባ አበደች ደደቤ በመሃል ከተማ ውስጥ በጎርፍ ለተወሰደው ሕፃን ኃላፊነት አልወስድም አለች
ልጁን ማየት ከበደኝ ፣ በጣም ነው የሚያዛዝነው ነገር ግን ከንቲባ አበደች አበቤ ትክክል ናት አማሮች ናቸው ለዚህ ልጅ ሞት ተጠያቂዎቹ፣ ለምን በለኝ ቆሻሻ የጎርፍ መሄጃ ቱቦ ውስጥ ይጥላሉ፣ አማሮች ትንሽ ገደልማ ቦታ ካዩ ይቆሻሻ ቦታ ያረጉታል ወንዝማ አንደኛ የቆሻሻ መጣያቸው ነው ። ስለዚህ ለምን ብላ ነው ከንቲባ አበደች አበቤ እዳ ሳይኖርባት እዳ የምትቀበለው። እሱዋ ግን በጣም ከመወፈሩዋ መቀመጫዋ ከፊንፊኒ ውጭ ነው ቀበሌ ቁጥር የተስጠው። አረ ወድዝያ በሉዋት ። የብርቱካን ሚዳቋ ሲገርመን የዝች ደግሞ ባስ